Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, August 21, 2026

10 stories

DW Amharic·8:01 PM

የመቀሌው የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት ሰላባዎችና የነዋሪዎች አስተያየት

በአይደር ሆስፒታሉ የድንገተኛ ህክምና ክፍል አስተባባሪ እንደነገሩት አሁን በሆስፒታሉ ውስጥ በመታከም ላይ የሚገኙት ፣ከበድ ያለ ጉዳት የደረሰባቸው ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው።

BBC Amharic·1:30 PM

በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የክልል ፕሬዝደንቶች ሰጡ የተባለው አስተያየት እና የጎላው ልዩነት

ወደ ማጠናቀቂያው በተቃረበው የአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የአዲስ አበባ ጉዳይ መግባባት ያልተደረሰበት እና ሂደቱን ያዘገየ አጀንዳ ሆኗል። ሐሙስ ዕለት በተካሄደው ጉባኤ ላይ አዲስ አበባን በተመለከተ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ስለተነሱት ምክረ ሀሳቦች ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች አመራሮች መካከል በመዲናዋ ጉዳይ ልዩነት መታየቱንም ተሳታፊዎቹ ገልጸዋል።

DW Amharic·5:01 PM

አዲስ አበባ ለምን የውዝግብ ምንጭ ሆነች?

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የፌደራል መንግሥት መቀመጫ ከመሆኗ ባለፈ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ማዕከልም ናት።

Birr Metrics·11:41 AM

Manufacturing Expansion Saves $5.9 Bln in Import Costs, Minister Says

About 4,400 manufacturing enterprises started operations during the 2025/26 financial year, helping save 5.9 billion US dollars in foreign exchange through import substitution, Industry Minister Melaku Alebel said. The increase in manufacturing comes as the government seeks to reduce reliance on imported goods, raise factory output and increase export...

BBC Amharic·10:31 AM

በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የኤል ኒኖ ክስተት ሊያጋጥም እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ

Birr Metrics·11:18 AM

Afreximbank Retains AAA Rating From Chinese Credit Agency for Second Year

The African Export-Import Bank has retained its AAA issuer credit rating from China Chengxin International Credit Rating Co., Ltd. for a second consecutive year, with the Chinese agency maintaining a stable outlook on the pan-African lender. In its 2026 credit rating report, released in Beijing on July 30, CCXI said Afreximbank’s rating was expected to...

BBC Amharic·8:29 AM

አሜሪካ በኩባ ባለሥልጣናት እና ኩባንያዎች ላይ አዲስ ማዕቀቦችን ጣለች

Birr Metrics·10:32 AM

Ethiopia’s Exports Are Up Nearly 3x, Now at $11 Billion. Why Do They Feel Hollow?

Malaysia has known this for fifty years. There is no export-led economy until salaries grow. Ethiopia’s merchandise exports went from 3.8 billion US dollars in 2023/24 fiscal year to 8.3 billion US dollars in 2024/25 fiscal year to roughly 10.7–11 billion US dollars in 2025/26 fiscal year. The government has presented this as evidence of...

BBC Amharic·8:28 AM

በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ አደጋ ቢያንስ 46 ሰዎች ሞቱ

BBC Amharic·7:00 AM

ሞሳድ ወደ ኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ስልክ በመደወል የሚያቀርበው እንግዳ ጥያቄ

Advertisement
Previous pageNext page