Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 2, 2025

5 stories

The Reporter·3:06 AM

በሕወሓት ውዝግብ የፀጥታ ኃይሉ ጣልቃ መግባት ሥጋት የገባቸው ነዋሪዎች ባንኮችን እያጨናነቁ መሆኑ ተሰማ

በአጭር ቀናት ውስጥ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ተብሏል የትግራይ የፀጥታ ኃይል በሕወሓት ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ምክንያት፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ቁልፍ አመራሮች ‹‹በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተሰጣቸውን ኃላፊነት መወጣት አልቻሉም›› በሚል፣ ከሥልጣን እንዲነሱ መወሰኑን ይፋ...

The Reporter·3:05 AM

በልማት ምክንያት ተቋማቸው የፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች ወደ ልመና መሰማራታቸውን ገለጹ

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት መሥሪያ ቦታቸው ከፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች አብዛኛዎቹ ወደ ልመና መሰማራታቸው ተነገረ፡፡ በልማት የተነሱና ምትክ ቦታ ያልተሰጣቸው አብዛኛዎቹ አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች፣ በቤተ ክርስቲያን በርና በጎዳናዎች ላይ ለልመና መሰማራታቸውን፣ የአዲስ...

The Reporter·3:04 AM

አዲሱ የኢሰመኮ ኮሚሽነር ከአስፈጻሚው ጋር በመተባበር እሠራለሁ አሉ

‹‹የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ጠንካራ አመራርና ውጤታማ የሰብዓዊ መብቶች ሥራ የሚጠይቅ ነው›› ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ለሰባት ወራት ያህል በምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ሲመራ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በዋና ኮሚሽነርነት እንዲመሩ የተሾሙት...

The Reporter·3:03 AM

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የመንግሥት መዋቅሮች ላይ ግዴታ የሚጥል ደንብ አፀደቀ

የትግራይ ጊዜያዊ በክልሉ ከከተማ እስከ ቀበሌ ድረስ ባሉ የመንግሥት መዋቅሮች፣ በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች ሥልጣንና ኃላፊነቱን የማክበርና እንዲከበር የማድረግ ግዴታ የሚጥልባቸውን ደንብ አፀደቀ። ጊዚያዊ አስተዳደሩ ደንቡን ያፀደቀው የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣውን...

The Reporter·3:01 AM

በአዲስ አበባ ባለፉት በስድስት ወራት በተለያዩ አደጋዎችና ባልታወቁ ምክንያቶች 46 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በተለያዩ አደጋዎችና ባልታወቁ ምክንያቶች 46 ሰዎች መሞታቸውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ከተማ 244...

Friday, January 17, 2025

1 stories

BBC Amharic·7:01 AM

የፋሲል ግንብ እድሳት እንዴት ተካሄደ? የመንጣቱ ምክንያት ምንድን ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእድሳት ሥራው የተጠናቀቀውን የፋሲል ግንብ መርቀዋል። ባለፈው ዓመት የጥገና እድሳት እየተከናወለት በነበረበት ወቅት የግንቡ ታሪካዊ ሽሯሟ ቀለም ነጥቶ መታየቱ በርካታ መላምት እንዲሰጥ አድርጎ ነበር። የታሪካዊው ግንብ ቀለም ለዘመናት ከሚታወቅበት ተለውጦ ለምን ነጣ? የሚል ጥያቄ እንዲነሳም ምክንያት ሆኗል።በጥገና እድሳቱ በአማካሪነት እንዲሁም በጥናት የተሳተፉት አንጋፋው አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ በወቅቱ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ በማድረግ ለጉዳዩ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

Saturday, October 5, 2024

1 stories

BBC Amharic·9:07 AM

የኢሬቻ በዓል ምንድን ነው? ለምንስ ይከበራል?

የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ሲሆን በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዘመናት ሲከበር መቆየቱን የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ። በአሁኑ ወቅት የኢሬቻ በዓል መከበር እየተጠናከረ ከኢትዮጵያ ባሻገር በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ብሔር አባላት በዓሉን በድምቀት ያከብራሉ።

Wednesday, October 2, 2024

2 stories

BBC Amharic·1:03 PM

አይረን ዶም፣ ዴቪድስ ስሊንግ፣ አሮው እና ስለሌሎቹ የእስራኤል የሚሳዔል መከላከያ ጋሻዎች የምናውቀው

BBC Amharic·7:10 AM

በደቡብ ኢትዮጵያ ለሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው ማርበርግ ቫይረስ መሆኑ ታወቀ፤ ክትባት ወይም መድኃኒት አለው?

በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ተከስቶ ለስድስት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው በሽታ ማርበርግ ቫይረስ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከኢትዮጵያ በስተደቡብ በሚገኙ አገራት ውስጥ ተከስቶ የነበረው ይህ በሽታ ከሳምንት በፊት ነው በደቡብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ተከስቶ ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎችን የገደለው።

Sunday, September 22, 2024

1 stories

BBC Amharic·7:44 AM

በጣሊያን በሚገኘው ‘የኢየሱስ ክርስቶስ መግነዘ ጨርቅ’ ላይ የሚነሱ ክርክሮች

ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል። በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል።

Advertisement
Previous pageNext page