ትራምፕ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ የሚጥሉትን ታሪፍ ሲያዘገዩ የቻይና ተግባራዊ ይሆናል አሉ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጎረቤቶቻቸቸው ካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ ሊጥሉት ያሰቡትን 25 በመቶ ታሪፍ ለ30 ቀናት ለማዘግየት ተስማሙ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጎረቤቶቻቸቸው ካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ ሊጥሉት ያሰቡትን 25 በመቶ ታሪፍ ለ30 ቀናት ለማዘግየት ተስማሙ።

ኤም23 የሚባሉት የዲሞክራቲክ ኮንጎ አማጺያን ከሳምንት በፊት ጎማ የተባለችውን የድንበር ከተማ ተቆጣጥረዋል። ከተማዋ በአካባቢው ትልቋ እና ስትራቴጅክ ናት። አማጽያኑ ጎማን ለመቆጣጠር በከፈቱት ጦርነት ምክንያት 400 ሺህ ሰዎች ከከተማ በመውጣት ተሰደዋል። የቢቢሲ ዘጋቢ አሁን በኤም23 ቁጥጥር ስር ባለችው ጎማ ከተማ ተገኝቶ በጦርነቱ የተከሰተውን ጉዳት ተመልክቷል።

በአማራ ክልል ዋና ከተማ በባሕር ከተማ ቅዳሜ ዕለት ታዋቂው የሕክምና ባለሙያ ላይ ባልታወቁ ሰዎች የተፈጸመው ግድያ ባልደረቦቻቸውን እና ነዋሪውን አስደንግጧል። በተሽከርካሪያቸው ውስጥ ሳሉ በጥይት ደረታቸውን ተመትተው ከተገደሉት ዶክተር ላይ የተወሰደ ምንም ዓይነት ንብረት አለመኖሩ እና በቅርብ ከተፈጸሙት ግድያዎች ሁለተኛው መሆኑ በባልደረቦቻቸው ዘንድ ስጋትን ፈጥሯል።

የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ካሉት 45 አባላት ውስጥ አስራ ስምንቱን በአዲስ ተካ። አማራ ክልል፤ በመጀመሪያው የፓርቲው መደበኛ ጉባኤ ከተወከለባቸው ስምንት የሥራ አስፈጻሚ አባላት መካከል አምስቱን በመተካት ብዛት ያላቸው አዲስ አባላት የተወከሉለት ቀዳሚው ክልል ሆኗል።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጂቡቲ መንግሥት ሰነዘረው በተባለው የድሮን ጥቃት ቢያንስ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ምሽት ሲሆን፣ በጥቃቱ አንድ ሕጻን መገደሉንም ነዋሪዎች ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

ምርጫው የምክር ቤቱን ሕግና ደንብ ያላከበረ በመሆኑ እንደገና እንዲካሄድ ይጠየቃል ተብሏል ከሁለት ሳምንታት በፊት ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. 18ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በማድረግ ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንትና የቦርድ አባላትን በመምረጥ፣ የሥልጣን ርክክብ ፈጽሞ የነበረው የአዲስ አበባ...

‹‹ሕገ መንግሥቱ ወደፊት ይሻሻላል ብሎ ሕግ ማውጣት የሕግ አስተሳሰብ ሳይሆን የፖለቲካ አስተሳሰብ ነው›› የሕግ ምሁራን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጥያቄ ተነስቶበት ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ፡፡ የፀደቀው የአጠቃላይ ትምህርት...

የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኃላፊዎች ስለጉዳዩ የተለያዩ ምላሾችን ሰጥተዋል ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት በተገኘ 60 ሚሊዮን ዶላርና የፌዴራል መንግሥት ባቀረበው አንድ ቢሊዮን ብር ድጋፍ፣ የትግራይ ክልል የቀድሞ የፀጥታ ኃይሎችን ትጥቅ በማስፈታት ከሠራዊት የማሰናበትና መልሶ የማቋቋም (DDR)...

የዋጋ ንረትንና የብር አቅም መዳከምን ለመከላከል ጠንካራ የፖሊሲ ምላሽ ያስፈልጋል ብሏል በያሬድ ንጉሤ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት አኃዝ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 አጋማሽ ድረስ 25 በመቶ እንደሚደርስ ተነበየ፡፡ አይኤምኤፍ ይህንን ያስታወቀው ኢትዮጵያን አስመልክቶ ረቡዕ ጥር...

በሀብት ማስመለስ አዋጁ አሥር ዓመት ወደ ኋላ ተመልሶ የሚታየው የፍታብሔር እንጂ የወንጀል ጉዳይ አይደለም የፍትሕ ሚኒስቴር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነሩ ተቋማዊ የሆኑና ሥርዓታዊ የሆኑ ሥርዓቱን ሊያናጉ የሚችሉ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያላቸውን የሙስና ወንጀሎች...
