Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 1, 2026

10 stories

DW Amharic·8:00 PM

አዲሱ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ጥናት

አዲሱ የቤት ኪራይ መመሪያ በከተማዋ ያለውን የቤት ኪራይ ገበያና የዜጎችን ኑሮ ምን ያህል ያረጋጋዋል?

BBC Amharic·1:31 PM

በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት በተደረገው ቅድመ ምርጫ ያሸነፈችው ሜላት ኪሮስ ማን ናት?

DW Amharic·8:00 PM

እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለረዥም ስዓት እንድንመለከታቸው ለምን ያደርጋሉ?

እንደ ጥናቱ ፤ ቲክ ቶክን የመሳሰሉ የአጫጭር የቪዲዮመድረኮች የተነደፉት ተጠቃሚዎችን የበለጠ ተሳታፊ እንዲሆኑ በሚያደርጉ የሰዎች የስነ-ልቦና እና የነርቭ ስርዓቶች ላይ ተመስርቶ ነው።

Birr Metrics·12:47 PM

Parliament Questions Whether Budget Would Ease Inflation Pain

Lawmakers pressed the government for details on how a proposed 2.2 trillion birr federal budget would translate into relief for households struggling with inflation, as parliament began reviewing the spending plan for the 2026/27 fiscal year. Finance Minister Ahmed Shide told the House of Peoples’ Representatives that the draft prioritizes social spending...

DW Amharic·8:00 PM

ባህላዊ የግጭት አፈታት ዜዴዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጎላ ሚና አላቸው

‹‹በማኅበረሰቡ መካከል የሚከሰቱ አለመግባባቶችን ከምንጩ መፍታት››

BBC Amharic·12:19 PM

የኤርትራ መንግሥት ዜጎች በእጃቸው ያለ ገንዘብን በአንድ ወር ወደ ባንክ እንዲያስገቡ አዘዘ

የኤርትራ መንግሥት ዜጎቹ በእጃቸው ላይ ያለ ገንዘብን በሙሉ እስከ ሐምሌ መጨረሻ ድረስ ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ጥብቅ ማሳሰቢያ አወጣ። የኤርትራ ማዕከላዊ ባንክ ማክሰኞ ዕለት ባወጣው ጥብቅ ማሳሰቢያ፤ በአገሪቱ ውስጥ በግለሰቦች እና በተቋማት እጅ የሚገኝ የአገሪቱ መገበያያ ገንዘብ (ናቅፋ) በሙሉ ዛሬ የጀመረው የአውሮፓውያን ሐምሌ ወር መጠናቀቂያ ድረስ ወደ ባንክ እንዲገባ አዝዟል።

DW Amharic·8:00 PM

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እዳስታወቀው ፈተናው እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም. ድረስ ይቆያል።

BBC Amharic·11:51 AM

የሱዳኑ ተፋላሚ አርኤስኤፍ ሰብዓዊ ወንጀል መፈፀሙን የአምነስቲ ሪፖርት አጋለጠ

DW Amharic·2:01 PM

ምባፔ እና ሃላንድ የየራሳቸውን የታሪክ ገጾች መግለጥ ቀጥለዋል

ምባፔ የዓለም ዋንጫውን የታሪክ መዝገብ በአዲስ መልክ ፅፏል

Birr Metrics·10:49 AM

CBE Brings Unsecured Digital Loans to ECX Employees Through CBE Birr

The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) has partnered with the Ethiopian Commodity Exchange (ECX) to provide ECX employees with unsecured digital loans and savings services through the CBE Birr platform, as Ethiopia’s banking sector expands app-based financial services. Under the agreement, ECX employees who receive their salaries through CBE Birr will be...

Advertisement
Previous pageNext page