Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, August 17, 2026

2 stories

BBC Amharic·7:54 AM

ትራምፕ በኢራን ጦርነት ለመሳተፍ ፈቃደኛ ካልሆነችው ደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረገው ወታደራዊ ልምምድ እንደሚቀንስ ተናገሩ

BBC Amharic·6:57 AM

ባለ ፓስፖርት አይጦች እና ስለ ቲቢ የሚመራመሩት ኢትዮጵያዊ

አይጦች በጎ ስም የላቸውም፤ ሰዎች ከቤታቸው፣ ምግብ እና የተለያዩ እቃዎች ከሚያስቀምጡባቸው ስፍራዎች ሁሉ አይጦችን ለማራቅ መርዝን ጨምሮ መጥመድን ይጠቀማሉ። በአጠቃላይ አይጦች ከጥፋት ጋር ስለሚያያዙ በበርካቶች ዘንድ የተጠሉ ናቸው። ነገር ግን ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት የሚመሩት ምርምር የሚያደርጉባቸው ባለ ፓስፖርት አይጦች ግን ለሰው ልጅ ጤና እና ደኅንነት ከፍተኛ ጥቅም አላቸው።

Sunday, August 16, 2026

5 stories

StockMarket.et·2:02 PM

For Whom Are We Building This?

The reality of our generation is to crave success rather than to live. The economy is not capable of giving relief to one's existence.

BBC Amharic·9:53 AM

ሞሮኮ የስፔን ግዛት ወደሆነችው ሲዩታ ሊሻገሩ የነበሩ በርካታ ስደተኞችን ያዘች

BBC Amharic·9:40 AM

አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ "መዋቅራዊ ጥሰቶች" እና "አንድ ወገን ብቻውን የሚወስንበት እንቅስቃሴ" ታይቷል ሲል ከሰሰ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ "ከተራ የአሠራር ግድፈት" የዘለሉ "ተደጋጋሚ እና የተደራጁ ጥፋቶች ተፈጽመዋል" ሲል ከሰሰ። "ገዢው አካል መዋቅራዊ ጥሰቶችን" እንደፈጸመ በማንሳት የከሰሰው አብን፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ "የከተማዋ ነዋሪዎች ድምፅ እና ፍላጎት በአግባቡ ሳይወከል" መታለፉን ገልጿል። በሂደቱ ላይ የተፈጸሙት "ተደጋጋሚ እና የተደራጁ ጥፋቶች" የሀገራዊ ምክክሩን "ተዓማኒነት፣ አካታችነት፣ ገለልተኝነት እና ፍትሐዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚስገቡ" እንደሆኑም ገልጿል።

BBC Amharic·8:47 AM

ደቡብ ኮሪያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር በይፋ ጦርነትን የሚቋጭ ንግግር እንዲደረግ ጠየቀች

BBC Amharic·7:41 AM

"በ40 ዓመቴ የካስትሮ እውነተኛ ልጅ ሆንኩ"፡ አመጸኛዋ የፊደል ካስትሮ ልጅ

Saturday, August 15, 2026

3 stories

DW Amharic·8:03 PM

በቆቦ ጮቢ በር ፤ በህወሃትና በመከላከያ መካከል ዛሬ የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ነዋሪዎች ገለፁ

የትግራይ እና አማራ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው የቆቦ አካባቢዎች ዛሬ ማለዳ በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና በሕወሃት ታጣቂዎች መካከል ግጭት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎችገልፀዋል።

BBC Amharic·12:12 PM

የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች በኤአይ ላይ ያላቸውን አቋም ደጋግመው የሚያጋሩት ለምንድን ነው?

DW Amharic·8:03 PM

የአውሮፓ ህብረት ሪፖርት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች እና የዲሞክራሲ ሁኔታ ላይ

የአውሮፓ ህብረት የ2025 ሪፖርት በኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች እና የዲሞክራሲ ሁኔታ ላይ

Advertisement
Previous pageNext page