Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, June 25, 2026

7 stories

The Reporter·8:00 AM

በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ስደተኞች ከዕርዳታ በተጨማሪ...

BBC Amharic·8:09 AM

ኢላን መስክ ስፔስኤክስ ላይ በደረሰ ዓለም አቀፋዊ የገበያ ውድቀት ምክንያት የትሪሊየነርነት ማዕረጉን አጣ

The Reporter·8:00 AM

ምርጫ ቦርድ ጉልህ የሕግ ጥሰት...

BBC Amharic·7:44 AM

ትራምፕ የኢራን ጦርነት ወጪን ጨምሮ 87.6 ቢሊዮን ዶላር በምክር ቤት እንዲጸድቅላቸው ጠየቁ

The Reporter·8:00 AM

ከሐምሌ 8 ጀምሮ አገራዊ ምክክር...

BBC Amharic·6:53 AM

ሊቢያ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ የሶማሊያ እና የሱዳን ዜጎች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ ከለከለች

የሊቢያን ምሥራቃዊ ክፍልን የሚቆታጠሩት ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ የሱዳን እና የሶማሊያ ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዳይገቡ የሚከለክል ዕግድ ጣሉ። ከፊሉን የሊቢያ ግዛትን የሚቆጣጠሩት በኻሊፋ ሃፍታር የሚመሩት አስተዳዳሪዎች የአራቱን የአፍሪካ ቀንድ አገራት ዜጎች እንዳይገቡ የከለከሉት በሊቢያ የባሕር ዳርቻ በኩል በሕገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሚጓዙ ስደተኞችን ለማስቆም መሆኑ ተነግሯል።

StockMarket.et·3:00 AM

Abay Bank Becomes Fifth Company Listed on Ethiopian Securities Exchange

Abay Bank has officially become the fifth company to list its shares on the Ethiopian Securities Exchange (ESX), marking another...

Wednesday, June 24, 2026

3 stories

DW Amharic·10:00 PM

“የኢትዮጵያ ዕዳ አሁን ዘላቂ ነው” የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ

የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ “አይኤምኤፍ ከግምገማ በኋላ ይፋ ያደርገዋል ብለን እንጠብቃለን፤ ነገር ግን የኢትዮጵያ ዕዳ አሁን ዘላቂ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

BBC Amharic·8:54 PM

የመንግሥት ቅርጽ፣ አንቀጽ 39 እና የአዲስ አበባ ጉዳይ በሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች ውስጥ ተካተቱ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጪው ሐምሌ ሊካሄድ ቀን በተቆረጠለት አገር አቀፍ ጉባኤ ለውይይት ይፋ የሚሆኑ ስምንት ዋነኛ አጀንዳዎችን ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ ይፋ ካደረጋቸው የምክክር አጀንዳዎች መካከል "የመንግሥት አደረጃጀት ሥርዓት ዓይነት" እና በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 39 የተደነገገው "የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት" ጉዳዮች ተካትተዋል።

DW Amharic·9:00 PM

የታጣቂዎች ጥቃት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን

የታጣቂዎች ጥቃት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን

Advertisement
Previous pageNext page