Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, June 25, 2026

10 stories

DW Amharic·9:01 PM

የኢቦላ ስርጭትን ለመከላከል የጉዞ እገዳ አስፈላጊ አይደለም ሲል ዐየፍሪቃ ሲዲሲ ዐሳወቀ

የኢቦላ ስርጭትን ለመከላከል፣ የቅኝት ሥራን ማጠናከር እንጅ የጉዞ እገዳ ማድረግ አስፈላጊ አይደለም ሲል የአፍሪቃ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል -አፍሪቃ (CDC) ዐሳወቀ።

BBC Amharic·12:07 PM

የአማራ ክልል መንግሥት በግጭቱ ምክንያት ተፈናቀሉ ያላቸው ከሁለት ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ወሰነ

የአማራ ክልል መንግሥት መስተዳደር ምክር ቤት በክልሉ ከ2015 ዓ. ም. ጀምሮ በተቀሰቀሰው የትጥቅ ግጭት ከሥራ ገበታቸው ተፈናቅለዋል ያላቸው 2,167 የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ወሰነ። በክልሉ ኮምኒኬሽን ቢሮ በኩል ይፋ የሆነው ይህ የምክር ቤቱ ውሳኔ በክልሉ የደረሰውን "ከፍተኛ" ጉዳት ጠቅሷል። መግለጫው ፋኖን በስም ሳይገልፅ "የጥፋት ኃይል" ብሎ የገለፀው ሲሆን፤ ቡድኑን "ተናግረው" የተቀላቀሉ ያላቸው ሰዎች ወደ ሰላም እየተመለሱ ነው ብሏል።

DW Amharic·8:00 PM

አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ጉባኤ የመረጣቸው ስምንቱ አጀንዳዎች

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፊታችን ሓምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚጀመረው የምክክር ጉባኤው የሚመከርባቸውን 8ቱ ዋና ዋና አጀንዳዎችን ለይቷል፡፡ ኮ

Birr Metrics·11:57 AM

Ethiopia’s Reserves Reach $6.8bn, Triple 2023 Level as Reforms Lift Economy

Ethiopia’s foreign exchange reserves rose to 6.8 billion US dollars in 2025, more than tripling from 2.0 billion US dollars two years earlier, as economic reforms, stronger external inflows and easing inflation improved the country’s macroeconomic position, according to Afreximbank’s African Trade Report 2026. The increase marks one of the strongest...

DW Amharic·8:00 PM

የኦሮሚያ ክልሉ ግጭት እና ዘላቂ መፍትሄው

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በተከሰቱ ግጭቶች የሰው ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል ።

BBC Amharic·11:54 AM

በኬንያ በታቀደው የተቃውሞ ሰልፍ ምክንያት ፖሊስ ዋነኛ መንገዶችን ዘጋ

Birr Metrics·11:09 AM

Africa Outpaces Global Growth as Trade Reaches Record $1.5 Tln

Afreximbank report says continent expanded faster than global economy despite trade disruptions and geopolitical tensions Africa’s economy grew faster than the global average in 2025, while the continent’s merchandise trade climbed to a record 1.5 trillion US dollars, highlighting its resilience amid geopolitical tensions and a reordering of global supply...

BBC Amharic·9:40 AM

ሁሉንም የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ለመመልከት 50 ሺህ ዶላር የተከፈላቸው ደጋፊዎች

The Reporter·8:00 AM

የዓለም አቀፍ የሒሳብ ሪፖርት አቀራረብ...

BBC Amharic·9:10 AM

በቬንዝዌላ በተከሰቱ ርዕደ መሬቶች ሳቢያ ቢያንስ 32 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

Advertisement
Previous pageNext page