Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, August 9, 2026

5 stories

Birr Metrics·1:59 PM

Siket Bank Pre-tax Profit Rises Above 1.54 Billion Birr as Balance Sheet Expands

Siket Bank reported more than 1.54 billion birr in pre-tax profit for the 2025/26 financial year, as the lender expanded its deposits, capital and total assets following its transition from a microfinance institution to a commercial bank. The bank generated 4.1 billion birr in total income during the year, while deposits reached 14.7 billion birr,...

BBC Amharic·12:37 PM

የናይጄሪያ 'የሺህዎች ጋብቻ' እና አስቸጋሪ እየሆነ የመጣው ፍቅረኛሞችን ከአጭበርባሪዎች የመለየት ጣጣ

BBC Amharic·9:29 AM

እስራኤል በአርኪኦሎጂ ቅርሶች ሰበብ የመሬት ወረራ እየፈጸመች ነው በሚል ተወነጀለች

BBC Amharic·9:19 AM

ፊፋ ፕሬዚደንት ኢንፋንቲኖን ከሥልጣን ለማውረድ እየተካሄደ ያለውን ዘመቻ ተቸ

BBC Amharic·7:57 AM

"አዳም አንድ ደራሲ የሚያስፈልጉት ሁሉም ግብዓቶች ተሟልተው ያሉት ፀሐፊ ነው"

የአዳም ረታ አዲሱ 'መዝሙረ ሄላም' የተሰኘው የረዥም ልብ ወለድ መጽሐፍ 1,008 ገጾች ሲኖሩት በአምስት ክፍሎች የተከፈለ ነው። ይህ የአዳም አዲስ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም የሚጠቀማቸው እንደ ሕፅናዊነት ያሉ ሥነ ጽሑፋዊ ቴክኒኮችን የያዘ መሆኑን በመጽሐፉ አርትኦት ላይ የተሳተፈው ቢኒያም አቡራ ለቢቢሲ ተናግሯል። የመጽሐፉ መቼት ከዚህ ቀደም እንደነበሩ የደራሲው ሥራዎች ከ1950ዎቹ ማለቂያ እስከ 70ዎቹ መጨረሻ ያሉ ናቸው። መጽሐፉ መጠሪያ የሆነችው ሄላም ከዋና ገጸባሕሪያቱ አንዷ ስትሆን በሁሉም ክፍል ውስጥ ትገኛለች። ለሕፅናዊነት አጻጻፉ ኹነኛ ማስተሳሰሪያ በመሆን ታገለግላለች። ቢቢሲ ከአርታኢው ቢኒያም ጋር ያደረገውን ቆይታ እነሆ. . .

Saturday, August 8, 2026

5 stories

DW Amharic·9:02 PM

በሙስና እና ብልሹ አሰራሮች ላይ የመንግስት ማስጠንቀቂያ

አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የሕግ ባለሙያ እንዳሉት ደግሞ ሕግ በጥብቅ እንዲከበር የሚወሰደው ህጋዊ እርምጃ ሊጠናከርና የማያዳግም ሊሆን ይገባል፡፡

New Business Ethiopia·3:48 PM

Over 664,000 New Households Gain Access to Electricity in Ethiopia

During the Ethiopian fiscal year ended July 7, 2026, Ethiopian Electric Utility (EEU) has managed to connect 664,505 households to electricity, said the state agency in charge of electricity distribution in Ethiopia.

N

DW Amharic·8:00 PM

የገዢው ፓርቲ የዕድገት ትልም እና አይሎ የመጣው የጦርነት ውጥረት

ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ግንቦት ወር ምርጫን በማድረግ አሸናፊውን ከለየች በኋላ በሚቀጥለው መስከረም ወር ለቀጣይ አምስት አገራት አገሪቱን የሚመራ መንግስት እንደሚመሰረት ነው የሚጠበቀው፡፡

Birr Metrics·2:45 PM

Sahle-Work Zewde Among 40 Women Selected For UNDP-Backed African Political Academy

Former Ethiopian President Sahle-Work Zewde has joined the inaugural cohort of a new African academy for women in political leadership, which selected 40 participants from more than 1,300 applications across 28 African countries and the Caribbean. The African Academy for Women in Political Leadership was launched in Kigali on August 3 and concluded its...

DW Amharic·8:00 PM

"ፅምዶ" ስለሚባለው ጥምረት ከተለያየ አቅጣጫ እየተንፀባረቁ ያሉ አቋሞች

በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ደግሞ "ጦርነት ከተነሳ ቀጣናዊ ይሆናል" ሲሉ ውጤቱም የኤርትራ መንግሥት የሚባል እንዳይኖር ያደርጋል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፤ ጥምረቱንም አጣጥለዋል።

Advertisement
Previous pageNext page