Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, June 24, 2026

6 stories

BBC Amharic·8:03 AM

በሱዳን ወሲባዊ ጥቃትን እንደ "ጦር መሣሪያ" መጠቀም መባባሱን ተመድ አስታወቀ

The Reporter·10:16 AM

ኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች የዘፈቀደ እስራቶች ተበራክተዋል አለ

- 2,143 ታሳሪዎች ከእስር እንዲለቀቁ ተደርጓል ብሏል - በፖሊስ ጣቢያዎችና በማረሚያ ቤቶች የምግብና የመጨናነቅ ችግሮች መኖራቸውን ገልጿል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

BBC Amharic·6:49 AM

በ10 ዓመት 6 መሪዎች፡ ለምን የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትሮች በቶሎ ይለዋወጣሉ?

ባለፉት ከ300 ዓመታት በላይ በዩናይትድ ኪንግድም 58 ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሥልጣን ይዘዋል። ይህም ዕኩል ቢካፈል ለእያንዳንዳቸው ከአምስት ዓመት በላይ የሥልጣን ዘመን ይኖራቸዋል። ነገር ግን ባለፉት 10 ዓመታት ስድስት ጠቅላይ ሚኒስትሮች በሥልጣን ላይ ተፈራርቀዋል። ይህ በአጭር ጊዜ የታየው የበርካታ ጠቅላይ ሚኒስትሮች መለዋወጥ ምክንያቱ ምንድን ነው?

The Reporter·10:02 AM

የሲሚንቶ ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በልዩ ግብዓቶችና ቴክኖሎጂ የሚመረቱ ስድስት የሲሚንቶ ዓይነቶችን አስተዋወቀ

StockMarket.et·3:00 AM

NBE’s Latest FX Auction Clears at 157 Birr/USD as Demand Eases

The National Bank of Ethiopia (NBE) has released the results of Foreign Exchange Auction No. 24, conducted on June 24,...

StockMarket.et·3:00 AM

ECMA Registers Bunna Bank Shares, Approves New Share Issuance

The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) has approved the registration of Bunna Bank S.C.'s securities, marking another step in the...

Tuesday, June 23, 2026

4 stories

DW Amharic·9:01 PM

የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር አነሳስና ውድቀት

ስታርመር ብሪታንያ ውስጥ ያላቸው ድጋፍ ቢቀንስም፣ በአለም አቀፍ መድረኮች ያሳዩት የመሪነት ብቃት፣ ጉዳይ አስተዳደር ችሎታ በብዙ አገራት መሪዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን ኣግኝተዋል።

DW Amharic·8:00 PM

ሥለምርጫው ውጤት የሁለት ፓርቲዎች ባለሥልጣናት አስተያየት

የፓርቲዎቹ አመራሮች፤ ገዢ ሆኖ እንዲቀጥል ለተመረጠው ብልጽግና ፓርቲ እንዲሁም በውድድሩ ተሳትፎ የሕዝብ ውክልናን ላሳኩ ሁሉ የደስታ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል

DW Amharic·8:00 PM

የማኀበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መስፋፋት የጥላቻ ንግግር እንዲጨምር ማድረጉ ተገለጸ

የማኀበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን ኩባንያዎች፣ መሳሪያዎቻቸው በየሃገራቱ ካሉ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር የሚወያዩበት ኹኔታ እንደሌለ ፕሮፌሰር ጋግሊአርዶኔ ይናገራሉ

DW Amharic·8:00 PM

በአፋር ክልል ሁለት ቀበሌዎች ሕወሓት ጥቃት ሠነዘረ መባሉ

የሕወሓት ታጣቂዎች ባለፈዉ ግንቦት 23ትም በከፈቱት ተኩስ ከብቶች ይጠብቁ የነበሩ ሁለት የ12 ዓመት ልጆችን ገድለዋል

Advertisement
Previous pageNext page