Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, June 22, 2026

7 stories

BBC Amharic·10:13 AM

በአውስትራሊያ ታሪክ ትልቅ የሆነ 2,700 ኪሎግራም አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ሥር ዋለ

The Reporter·3:01 AM

ብልጽግና ፓርቲ ከ501 የሕዝብ ተወካዮች...

BBC Amharic·9:59 AM

ኢዜማ 1 ወንበር ባሸነፈበት የኦሮሚያ ምክር ቤት መቀመጫ ያላገኘው ኦነግ በአዲስ አበባ 2 ወንበር አሸነፈ

BBC Amharic·9:31 AM

በከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ በፈረንሳይ፣ ጣልያን እና ስፔን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

BBC Amharic·9:11 AM

ሥልጣን እንዲለቁ ጫና የበረታባቸው የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር የፖቲካ መፃኢ ዕድላቸውን እያጤኑ ነው

BBC Amharic·8:21 AM

የሩሲያ ጦር ዶንባስን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ቁልፍ ከተማ መክበቡ ተገለጸ

BBC Amharic·6:23 AM

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፓርቲ በምርጫው ማሸነፍ እና የአዲስ ግጭት ስጋት

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም. በተካሄደው አጠቃላይ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፓርቲ ብልጽግና አብዛኛውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን በማሸነፍ የበላይነትን ይዟል። ይህም ማለት ዐቢይ ለሁለተኛ ዙር የሥልጣን ዘመን በመሪነት መቀጠላቸውን የሚያረገግጥ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥልጣን ላይ መዝለቅ በተለይ በምርጫው ባልተሳተፈችው ትግራይ ውስጥ ከህወሓት ጋር ለተፈጠረው ውጥረት ምን ዓይነት መፍትሄ ያስገኝ ይሆን?

Sunday, June 21, 2026

3 stories

DW Amharic·9:00 PM

በአርሲ ዞን ጥቃት ግድያው ለምን ተደጋገመ፥ እንዴትስ ይቆማል?

በተለይ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ጊዜያት በተደጋጋሚ የመገደል የመፈናቀላቸው፣ የቤት ንብረታቸው መዘረፍና መውደም ሰበቡ ምን ይኾን?

BBC Amharic·6:53 PM

ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ማሸነፉ ተገለጸ

ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛውን መቀመጫ በማግኘት ማሸነፉን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በዚህም መሠረት ብልጽግና ፓርቲ ከ547 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች 438 አሸንፏል።

Birr Metrics·6:51 PM

Prosperity Party Wins 438 Parliamentary Seats, Sweeps Regional Councils in 7th General Election

The ruling Prosperity Party has secured 438 seats in the House of Peoples’ Representatives, cementing another commanding parliamentary majority after the National Election Board of Ethiopia announced the comprehensive results of the country’s 7th General Election. The results, announced by Tesfaye Niway, Deputy Chairperson of the National Election Board of...

Advertisement
Previous pageNext page