የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ በወሰዱባቸው ክልሎች ምንም ያልሠሩ መኖራቸው ተረጋገጠ
ከ4,400 በላይ ድርጅቶች የንብረት ምዝገባ አለመደረጉ በሪፖርት ተጠቅሷል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሲመዘገቡ ወይም የፈቃድ የምስክር ወረቀት ሲወስዱ ለሥራ በመረጧቸው ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች፣ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ...
The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ከ4,400 በላይ ድርጅቶች የንብረት ምዝገባ አለመደረጉ በሪፖርት ተጠቅሷል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሲመዘገቡ ወይም የፈቃድ የምስክር ወረቀት ሲወስዱ ለሥራ በመረጧቸው ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች፣ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ...
ከ12 ቀናት በፊት ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓም ታስራ ላለፉት 13 ቀናት በእስር ላይ የቆየችው ጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ ዛሬ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓም...

የዓለም የምግብ ፕሮግራም እ.ኤ.አ. በ2026/2027 በዓለም ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ በከፍተኛ ሁኔታ ኤሊኖ ይከሰትባቸዋል ለተባሉ አገሮች ችግሩን አስቀድሞ ለማስታገስ ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ አስታወቀ፡፡ የዓለም...

The World Bank has approved an additional 45 million US dollars to support the ongoing modernisation of the Djibouti–Addis Ababa economic corridor, one of the Horn of Africa’s most important trade routes. The financing, approved on June 18, raises the World Bank’s total commitment to the road infrastructure programme to 205 million US dollars, following...

ዩናይትድ ስቴትስ በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች እና በቤተሰቦቻቸዉ ላይ ያነጣጠረ የቪዛ እገዳ መጣሏን ማሳወቋን ተከትሎ ሕወሓት መልስ ሰጥቷል።

Former central bank governor says public investment-led growth delivered expansion but left behind FX shortages, inflation, debt stress and financial-sector risks Ethiopia’s former central bank governor, Mamo Mihretu, has offered one of the bluntest insider assessments yet of the country’s old development model, saying the public investment-led growth...

ቦርዱ ይፋ ካደረጋቸው ውጤቶች መካከል የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር በለጠ ሞላ እና የቀድሞ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ በግላቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸናፊ ሆነዋል።


ባለፈዉ ሕዳር ምርጫ አድርጋ ነበር።ድምፅ ቆጠራ-መደመር መቀነሱ ሲሰላ፣ የጦር መኮንኖች የፕሬዝደንት ዑማሮ ሙክታር ሲሶኮ ኢምባሎ መንግሥትን አሥወግደዉ ሥልጣን መያዛቸዉን አወጁ።
