በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት ሥራ አጥነት ፈታኝ እንደሚሆን የዓለም የሥራ ድርጅት ገለጸ
የዜጎች ማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት እንዲጨምር ጠይቋል በትምህርት ያልገፉና የሥራ ልምድ የሌላቸው ወጣቶች በክህሎት ማነስና በራሳቸው ሥራ ለመጀመር በሚገጥማቸው የፋይናንስ ችግር የሥራ ዕድል ዕጦት እንደሚያጋጥማቸው፣...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የዜጎች ማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት እንዲጨምር ጠይቋል በትምህርት ያልገፉና የሥራ ልምድ የሌላቸው ወጣቶች በክህሎት ማነስና በራሳቸው ሥራ ለመጀመር በሚገጥማቸው የፋይናንስ ችግር የሥራ ዕድል ዕጦት እንደሚያጋጥማቸው፣...


‹‹በጉባዔው እስካሁን ጣልቃ ገብነት አላስተዋልንም›› የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማካሪዎች ኮሚቴ - 350 አካል ጉዳተኞች በምክክሩ እየተሳተፉ ነው ተብሏል ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እየተከናወነ...


ኩባንያዎች ከወጪ ንግድ ወደ 267 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ አስገኝተዋል ተብሏል በአርሶ አደሮች በአምራቾችና በኩባንያዎች መካከል የ17 ቢሊዮን ብር ግብይት መከናወኑ ተነግሯል ከታሰበው ከ750 ሚሊዮን ዶላር...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ምርጫ ባላካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማድረግ፣ አስቻይ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መረጃዎችን እያሰባሰበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሪፖርተር ምርጫ...

ከ1943 ዓ.ም. ጀምሮ ለ75 ዓመታት በሥራ የዘለቀው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለአገር በቀል ተቋራጭች ዕድል እንዲፈጥርና የተሻሉና የበቁ ተዋንያንን እንዲያፈራ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የቀድሞ የተቋሙ...

- የተሳታፊዎች ትክክለኛ ቁጥር በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ይገለጻል ተብሏል በንዑሰ ቡድን ሥር የተዋቀሩ አሥር ተመካካሪዎች ያጠናቀሩትን ሐሳብ፣ለ50ዎቹ ተመካካሪ የሥራ ቡድን በዛሬው ዕለት ማቅረብ መጀመራቸውን የኢትዮጵያ...

በአማራ ክልል 4.1 ሚሊዮን እማወራዎችና አባወራዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 17.7 ሚሊዮን ሰዎች የጤና መድህን አባል በመሆን የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ።

- ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ግድያውን አውግዘዋል በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ በግዮን አባይ ገዳመ አስቄጥስ ቅድስት አርሴማ አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች...
