Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, June 11, 2026

2 stories

BBC Amharic·6:57 AM

የዓለም ዋንጫ አሸናፊዎች ብዙም ያልተሰሙ እውነታዎች

BBC Amharic·6:55 AM

በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው 'ስሪዲ' ቴክኖሎጂ ምንድን ነው? ምን ያህል የቤት ግንባታ ችግርን ያቃልላል?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰኔ 2/2018 ዓ.ም. ዘመናዊ እና ፈጣን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚገነቡ ቤቶች ፕሮጀክትን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ ድረ ገጻቸው ላይ አጋርተዋል። በእነዚህ የስሪዲ ኮንስትራክሽን የሚመረቱ ቤቶች "ጥራት ያላቸው ቤቶች በቀናት እና በሳምንታት ውስጥ" ገንብቶ ማስረከብ እንደሚቻል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። ስሪዲ የግንባታ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው? በርግጥ በቀናት ውስጥ ቤት ሰርቶ ያስረክባል ሲል ቢቢሲ የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት የሆኑትን አቶ ሐብታሙ ጌታቸውን ጠይቋል።

Wednesday, June 10, 2026

8 stories

DW Amharic·8:01 PM

የታጣቂዎች እንቅስቃሴ በጋምቤላ

በጋምቤላ ለሦስት ወራት ያህል አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖ ቆይቷል

Birr Metrics·4:02 PM

Ethiopia’s E-Commerce Dream Pauses at the Export Office Door

Ethiopia should be one of Africa’s most compelling e-commerce stories. It has a large young population, expanding mobile connectivity, a growing urban consumer class, a government eager to digitise the economy, and mobile-money platforms that have already reached tens of millions of users. The country now has 93.2 million active mobile connections, 29.5...

DW Amharic·8:01 PM

ከፍተኛ ጭማሪ ያሳየው የዘንድሮ የኢትዮጵያ በጀትና አንድምታው

ከአምና አንጻር በ23 በመቶ ግድም ጭማሪ ያሳየው የኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት ምን አንድምታ ይኖረዋል?

Birr Metrics·3:05 PM

US Healthcare Group Raises over 2 mln US dollars for Ethiopia Water Projects

PDS Health, a US-based integrated healthcare support services provider, said it has raised more than 2 million US dollars through its annual campaign for charity: water, with proceeds directed toward clean water systems in Ethiopia expected to benefit more than 50,000 people. The fundraising effort was driven through its consumer brand Smile Generation and...

DW Amharic·8:01 PM

የዲጂታል ገቢና አዲሱ ፈተና

ይህ አዲሱ የግብር መመሪያ የኢትዮጵያን የዲጂታል ይዘት ፈጠራ ከነፃና መደበኛ ካልሆነ እንቅስቃሴ ወደ ጥብቅ የንግድ ገበያ ሥርዓት የሚቀይር ነው።

Birr Metrics·12:35 PM

Central Bank Governor Warns Banks to Prepare for Fiercer Competition Ahead

Eyob Tekalign (PhD), the eleventh governor of the National Bank of Ethiopia, has called on domestic lenders to bolster their balance sheets and modernise operations as the country moves towards opening its banking sector to foreign competition. The governor told bank executives, seated before him at the closing ceremony of Dashen Bank’s 30th anniversary,...

DW Amharic·8:01 PM

ምርጫ ቦርዱ የምርጫ ውጤት ማሳወቁን መች ያጠናቅቃል?

በአሁኑ ጊዜ ከ1,139 የምርጫ ክልሎች የ816 ምርጫ ክልሎች ውጤት መቀበሉንም ቦርዱ አሳውቋል።

DW Amharic·8:00 PM

አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ከፈቀደው ብድር 200 ሚሊዮን ዶላር አስቀድሞ ሊለቅ ነው

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎች 468 ሚሊዮን ዶላር በሚለቀቅበት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አምስተኛ ዙር ግምገማ ከሥምምነት ደርሰዋል።

Advertisement
Previous pageNext page