የግብፅ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማነቅ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው ኢቦላ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ አስር የአፍሪካ አገራት ሊስፋፋ ይችላል የሚል "ስጋት" መኖሩን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) አስጠነቀቀ። የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ ዣን ካሴያ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት መግለጫ ቫይረሱ ሊሰራጭባቸው ይችላል ብለው ከዘረዘሯቸው አገራት መካከል ከኢትዮጵያ ውጭ ሁሉም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የተገኘባቸው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወይንም ኡጋንዳ ጎረቤቶች ናቸው።



‹‹ሺሕ ማይልስ አቋርጠው የባህር በሮችን የሚጠቀሙ እያሉ በ60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለችውን ኢትዮጵያ አያገባሽም ማለት አላዋቂነት ነው›› ‹‹…ጥያቄው መሆን ያለበት ኢትዮጵያ 130 ሚሊዮን ሕዝብ...

በኢትዮጵያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊካሄድ በተቃረበበት በአሁኑ ሰዓት የምራጮች ድምፅ ወሳኝ ነው።

Canadian health authorities have confirmed that enhanced airport screening measures for Ebola have been introduced as part of a broader response to rising outbreaks in parts of East and Central Africa, after an individual in Ontario tested as a precaution following recent travel from Ethiopia returned a negative result. Officials said the individual...

አራት ዋና አላማዎች አሉት የተባለለት ሀገር አቀፍ የአደባባይ ፀሎት ነገ እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከናወን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት "ጽምዶ" በሚባለው እንቅስቃሴ በኩል "በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚቃጣ" ስጋት ቢኖር ስለሚወስደው እርምጃ አገር ውስጥ ለሚገኘው ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ማሳወቁን ገለጸ። የመከላከያ የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር፤ ይህንን እንቅስቃሴ " 'ወደ መሬት እናወርዳለን' ብለው ስንዝር እንቅስቃሴ" የሚያደርጉ አካላትን አስጠንቅቀዋል።

በዘንድሮ ምርጫ የፖለቲካ ምህዳሩ ዋናው ፈተና የየአካባቢዎቹ የጸጥታ ሁኔታ መሆኑን ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች እየገለጹ ነው፡፡
