Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, May 6, 2026

7 stories

DW Amharic·8:00 PM

ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ኢትዮጵያውያን በተለየ መንገድ የጥቃት ኢላማ መሆናቸው

በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተለየ መንገድ የጥቃት ኢላማ የኾኑት ከተሰማሩበት የንግድ ሥራ ዘርፍ ጋር በተያያዘ መሆኑን አንድ አንጋፋ የፍልሰት ጉዳይ ተንታኝ ተናገሩ ።

The Reporter·10:11 AM

የአውሮፓ ኅብረት ቡናን በሚመለከት ያወጣውን መሥፈርት ማሟላት የሚያስችል ፕሮጀክት መዘጋጀቱ ተገለጸ

የአውሮፓ ኅብረት ቡናና ሌሎች ምርቶችን በተመለከተ ባወጣው አዲስ ሕግ መሠረት፣  ቡና አብቃይ በሆኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች መሥፈርቶችን እንዲያሟሉ የሚያስችል፣ ‹‹የአምስት ዓመት የልማት...

DW Amharic·8:00 PM

አሜሪካ የኤርትራን ማዕቀብ ለማንሳት ማጤኗ ለኢትዮጵያ በረከት ወይስ መዘዝ?

ሮይተርስ አሜሪካ በቀይ ባሕር ዳርቻ ቁልፍ ቦታ ላይ በምትገኘው በኤርትራ ላይ የጣለቻቸውን ማዕቀቦች ልታነሳ መሆኗን የሚያመለክት የአሜሪካ መንግሥት ውስጣዊ ሰነድ ስለማሳየቱ ዘግቧል

The Reporter·9:49 AM

ህዳሴ ቴሌኮም ያለበትን 741.1 ሚሊዮን ብር ዕዳ ሳይከፍል ተጨማሪ አገልግሎት እንዳያገኝ ውሳኔ ተላለፈ

DW Amharic·8:00 PM

የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት በወጣት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ላይ

ለሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት ወጣት ሴቶች የበለጠ ተጋላጭ ሲሆኑ፤ራስን እስከማጥፋት የሚያደርስ ሥነልቡናዊ ጫና እንደሚፈጥርም ጥናቶች ያሳያሉ።

New Business Ethiopia·3:00 AM

Transparency: The Cornerstone of NGO Credibility in Africa

By BEHAK – Transparency has become one of the most important foundations of credibility for organizations working in the development…

New Business Ethiopia·3:00 AM

Chagni Town of Amhara Gets PP Bags Factory

A new PP (polypropylene) bag factory built at a cost of 322 million birr inaugurated in Chagni town, Awi Administration,…

Tuesday, May 5, 2026

3 stories

DW Amharic·9:00 PM

የትግራይ ክልል አዲስ ፕሬዝደንት አዲስ ሥራ አስፈጻሚ እየጠበቀ ነው-ግጭት የማቆም ሥምምነቱስ?

በህወሓት ውሳኔ መሠረት በጳጉሜ 2012 በተካሔደው እና ፌድራል መንግሥት “ሕገ-ወጥ” ባለው ምርጫ የተመሠረተው የትግራይ ክልል ምክር ቤት በመጪዎቹ ቀናት ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል።

DW Amharic·9:00 PM

አሜሪካን ጀርመን የሚገኙ ወታደሮቿን የማስወጣት እቅዷ መልዕክትና አንድምታው

ሜርስ የኢራኑን ጦርነት የተቹበትን አስተያየታቸው ያልወደዱት ትራምፕ «የሚናገሩትን አያውቁም ሲሉ » ለሜርስ አስተያየት ሶሻል ትሩዝ በተባለው ማኅበራዊ ድረ ገጻቸው መልስ ሰጥተዋል።

DW Amharic·8:00 PM

የደን ልማትን ለማስፋፋት የግለሰብ ጥረት በአሶሳ

የተፈጥሮ ሀብቶች የኢኮኖሚ መሠረቶች ናቸው።

Advertisement
Previous pageNext page