የደን ልማትን ለማስፋፋት የግለሰብ ጥረት በአሶሳ
የተፈጥሮ ሀብቶች የኢኮኖሚ መሠረቶች ናቸው።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የተፈጥሮ ሀብቶች የኢኮኖሚ መሠረቶች ናቸው።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማግስቱ በሰጡት መግለጫም ተጨማሪ ወታደራች ከጀርመን ሊወጡ እንደሚችሉ ብቻ ሳይሆን በጣሊያንና ስፔን ካሉት ወታደሮችም ተመላሾች ሊኖሩ እንደሚችሉ ፍንጭ ስተዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሚያዝያ 26 ቀን 2018 ጀምሮ ከፍተኛ የዋጋ ለውጥ የታየበት የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ክለሳ አድርጓል። ዉሳኔዉ የዓለም የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ ነዉ።

በመጪው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በደቡብ ወሎ ዞን የጸጥታ ችግር እና የገዢው ፓርቲ ተጽዕኖ ለምርጫ ስራቸው እንቅፋት መሆኑን ገለጹ።

የአርበኞች ድል ኢትዮጵያውያን ላይ ከፍተኛ ውድመት እልቂት ከደረሰና መስዋዕትነት ከተከፈለ በኋላ የተገኘዉ ነዉ። ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ድል የሚሸከም እና አንድነትን የሚያጎላ ትውልድ አላት?

ምርጫ ቦርድ ትግራይን በተመለከተ በቅርቡ በሰጠው መግለጫ ፣አስቻይ ሁኔታ ካለ የምርጫ ሂደቶችን እንደሚቀጥል ፣ያ ካልሆነ ደግሞ ወደፊት በኋላ ሊካሄድ እንደሚችል ጠቁሟል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በበኩሉ ጥሰቶቹ እንዲታረሙ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል ፡፡በአንዳንድ አካባቢዎች ጫናዎች መኖራቸውን አረጋግጧል።

አሜሪካን በሆርሙዝ ሰርጥ እወስዳለሁ የምትለውን ይህን እርምጃ ጣልቃ ገብነት ነው ስትል ኢራንም መዛትዋን ቀጥላለች።

በፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር ራሔል ባፌ የሚመራው ኢሶዴፓ ለቦርዱ በጻፈው ምላሽ" የዕጩዎች ልዩ መብት እንዲከበር"ጠይቋል።

በዘንድሮው የፕሬስ ነጻነት ደረጃ ኢትዮጵያ አሁንም ከአምናውም ደረጃ ዝቅ በማለት በ148ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ኤርትራ ደግሞ ኤርትራ ስሟ180ኛ ደረጃ ላይ ከግርጌው ሰፍሯል፡፡
