Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 22, 2026

10 stories

The Reporter·6:00 AM

ፓርቲዎች የትግራይ ክልልን የምክክር አጀንዳ...

The Reporter·6:00 AM

ካሉብ የተፈጥሮን ጋዝ በቅርቡ በሦስት...

The Reporter·6:00 AM

ትምህርት ሚኒስቴር በገለልተኛ አካል ባደረገው...

The Reporter·12:09 AM

አዲስ አበባ በቀን 22 በመቶ ቤንዚንና 42 በመቶ የነጭ ናፍጣ ድርሻ እንድታገኝ መደረጉ ተገለጸ

በአገር አቀፍ 44 ከተሞች በቀን 33 በመቶ ያገኛሉ ተብሏል በመላው አገሪቱ በቀን ከሚቀርበው ነዳጅ ውስጥ አዲስ አበባ 22 በመቶ ቤንዚንና 42 በመቶ ነጭ ናፍጣ እንድታገኝ...

The Reporter·12:08 AM

የባንኮችና የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ብድር ተደራሽ አለመሆን አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶችን ማዳከሙ ተገለጸ

የባንኮችና የማክሮ ፋይናንስ ተቋማት ብድር ለአነስተኛና ለመካከለኛ የቢዝነስ ድርጅቶች ተደራሽ አለመሆኑ፣ እያዳከማቸው መሆኑ በጥናት ተመላከተ፡፡ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ለባንኮች ብድር ማስያዣ ስለማይኖራቸው፣ ለማይክሮ ፋይናንስ ደግሞ...

The Reporter·12:07 AM

የኢቢኤስ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማኑኤል ፍሥሐ ጽዮን (1964 – 2018)

በአገራዊ ሚዲያ ውስጥ ከፈር ቀዳጆች አንዱ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል፡፡ የኢትዮጵያን ብሮድካስት ኢንዱስትሪ በማዘመንና በአገር ውስጥ በሚኖረው ሕዝብና በዓለም ዙሪያ በሚገኘው ዲያስፖራ መካከል ጠንካራ ትስስር ለመፍጠር...

The Reporter·12:06 AM

ኢሰመጉ ከሰው ሕይወት መጥፋት ጋር በተያያዘ በጋሞ ዞን ላይ ያወጣው ሪፖርት ተቃውሞ ቀረበበት

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ዘይሴ ልዩ ምርጫ ክልል የሕይወት መጥፋትን ጨምሮ በሰዎች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን ገልጾ...

The Reporter·12:04 AM

የታጠቁ አካላትን ወደ ምክክሩ ለማምጣት ተጨማሪ ጥረት እንደሚያስፈልግ ኮሚሽኑ ተናገረ

ከታሰበው አጀንዳ 75 በመቶው ተመሳሳይነት አለው ተብሏል በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ አካላትን ወደ አገራዊ ምክክር እንዲመጡ ተጨባጭ ውጤት ለማምጣት ከመንግሥትና ከታጣቂዎች ጋር ተጨማሪ ጥረት እንደሚያስፈልግ...

The Reporter·12:03 AM

የቆዳ ኢንዱስትሪውን ለማሳደግና ውጤታማ ለማድረግ የጥሬ ቆዳ ንግድ መቆም አለበት ተባለ

መንግሥት የቆዳ ኢንዱስትሪውን ለማሳደግና አምራቾችን በአንድ ላይ እንዲሰባሰቡ የሚያደርግ የሌዘር ሲቲ የተሰኘ የኢንዱስትሪ ፓርክ ለመገንባት እየሠራ መሆኑን ቢገልጽም፣ እሴት ሳይጨመርበት ወደ ውጭ የሚላከውን ጥሬ...

The Reporter·12:00 AM

ኢትዮ ቴሌኮም የሚዲያ ሥነ ምኅዳሩን ያዘምናል ያለውን ‹‹ቴሌ ስትሪም›› አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም የሚዲያ ሥነ ምኅዳሩን በእጅጉ የሚያዘመን ‹‹የቴሌ ስትሪም›› አገልግሎትና የመደበኛ ብሮድባንድ አገልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፍ የዲጂታል አሠራር በይፋ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም አዲሱን የ‹‹ቴሌ ስትሪም››...

Advertisement
Previous pageNext page