Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, February 21, 2026

6 stories

DW Amharic·9:00 PM

ከጦርነት ሥጋት ያልተላቀቀው ኢትዮጵያን፣ ሱዳንን እና ኤርትራን የሚያዋስነው አካባቢ

ክራይስስ ግሩፕ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ትግራይ ክልል እና በጎረቤት ሀገር ኤርትራ መካከል ዳግም ግጭት ሊቀሰቅስ የሚችል ውጥረት ማየሉን በዘገባዉ አስጠንቅቋል።

The Reporter·2:00 PM

ለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ፍትሐዊ የመወዳደሪያ...

DW Amharic·8:00 PM

በትግራይ «አንዣበበ» ያለውን «የጦርነት ድባብ» በሰላም እንዲፈታ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጠየቀ

ፓርቲው አንዠቧል ያለውን "አስፈሪ" የጦርነት ድባብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲገታ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ተቋማት መሪዎች ትናንት ግልጽ ደብድቤ ጽፏል።

DW Amharic·8:00 PM

በንጹሃን ላይ ያነጣጠረ እገታ፣ ግድያና ዝርፊያ በባቲ ወረዳ

እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ፣ በተለይም በሞቱማ፣ ጀልደይቲ፣ ጉሬ እና መልካሉጎ ቀበሌዎች ታጣቂዎቹ እንደሚገድሉና እያገቱ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ እንደሚቀበሉ ተናግረዋል።

DW Amharic·8:00 PM

ደቡብ አፍሪካ ፊቷን ከአሜሪካ ወደ ቻይና አዙራ ይኾን ?

አንድ አፍታ ለዓመታት ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንመለከት በጎርጎሪዮሱ እስከ 2008 ድረስ ዩናይትድ ስቴትስ የደቡብ አፍሪካ ቀዳሚ የንግድ አጋር ነበረች።

DW Amharic·8:00 PM

አሜሪካ እጇን ያስገባችበት የኮንጎ የሰላም ስምምነት ይጸና ይኾን?

ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በጀርመኑ የሙኒክ የደኅንነት ጉባኤ ላይ የኮንጎ ጉዳይ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል።

Friday, February 20, 2026

4 stories

DW Amharic·9:00 PM

እናት ፓርቲ "ለኢትዮጵያ" ወደተባለው የፓርቲዎች ቅንጅት መመለሱ

ቅንጅት የመሠረቱት አምስቱ ፓርቲዎች "ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ ውስጥ ናት" የሚለው አቋም ለመሰባሰባቸው ዐቢይ መነሻ እንደሆናቸው በወቅቱ አስታውቀው ነበር።

Shega·7:00 PM

Ethio Telecom Enters Streaming Business With teleStream

DW Amharic·9:00 PM

እየሰፋ የመጣው የምንዛሪ ቢሮዎች እና የባንኮች ልዩነት

በአዲስ አበባ ውስጥ በህጋዊ መንገድ ቢሮ ከፍተው በሚሰሩ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ዛሬው- ዓርብ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በብር ከ178 እስከ 180 ይሸጣል።

The Reporter·6:00 PM

ምርጫ ቦርድ ሐሰተኛና አደናጋሪ መረጃዎችን...

Advertisement
Previous pageNext page