Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, February 20, 2026

7 stories

DW Amharic·9:00 PM

በኅብረቱ አዛውንቶች የተዘነጉ ወጣቶች ምሬት

1.4 ቢሊዮን ግድም ነዋሪዎች ባሏት አፍሪቃ ሲሦው ወጣት ነው ።የአፍሪቃ ወጣቶች የአፍሪቃ ኅብረት የአብዛኞቻችንን ፍላጎት አላሟላም ሲሉ በተደጋጋሚ ይተቻሉ ።

Shega·1:00 PM

Ethiopian Online Auction Startup Taps into Agent Network to Expand Nationwide

DW Amharic·8:00 PM

ነዳጅን ከመደበኛ ዋጋ የመሸጥ ፈተና

በመንግስት ከሚቀመጠው ህጋዊ የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ተመን ውጭ በሚጠየቁ ክፍያዎች አብዛኛውን ጊዜ በየማደያዎች ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንደሚከሰት አስተያየት ሰጭዎች ይናገራሉ።

New Business Ethiopia·3:00 AM

When Silence Hurts Refugee Programs

By BEHAK – Humanitarian organizations working with refugees often try to stay out of public debate. The instinct is understandable.

DW Amharic·8:00 PM

የተማሪዎች ምገባ በአማራ ክልል

እንደ አምባሰል ባሉ ወረዳዎች የበጀትና የማህበረሰብ አቅም ማነስ ለተማሪዎች ምዝገባ በመቀነሱ፣ እነዚህን አካባቢዎች ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

DW Amharic·1:00 AM

ምክክር ኮሚሽን የትግራይን አጀንዳዎች ለመሰብሰብ ያቀረበው ምክረ ሐሳብ

ምክክር ኮሚሽን የትግራይን አጀንዳዎች ለመሰብሰብ ያቀረበው ምክረ ሐሳብ

DW Amharic·12:00 AM

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልልን አጀንዳዎች ለማሰባሰብ ያቀረበው ምክረ-ሀሳብ

ኮሚሽኑ "በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በኩል ይህ ነው የሚባል አስቻይ ኹኔታ ለመፍጠር የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር ለኹኔታዎች ምቹ ሁኔታ አልፈጠረም" ብሏል።

Thursday, February 19, 2026

3 stories

DW Amharic·11:00 PM

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል አጀንዳዎችን ለማሰባሰብ ያቀረበው ምክረ-ሀሳብ

ኮሚሽኑ "በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በኩል ይህ ነው የሚባል አስቻይ ኹኔታ ለመፍጠር የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር ለኹኔታዎች ምቹ ሁኔታ አልፈጠረም" ብሏል።

DW Amharic·10:00 PM

“የጦርነት ድባብ”፤ የኦነግ ማሳሰቢያ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር በአገሪቱ ላይ የዳመነው የጦርነት እንቅስቃሴ በኦሮሚያ ላይ ይዞ ሊመጣ የሚችለው አደጋ ከባድ ነው ሲል በይፋዊ መግለጫው አስታውቋል።

DW Amharic·10:00 PM

የጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) የምዕራብ ኦሮሚያ ጉብኝት

በቀሌም ወለጋ ዞን ስራ የጀመረውም የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በሁለት ወረዳዎች ውስጥ ከ10ሺ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ እንደምያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

Advertisement
Previous pageNext page