Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, August 22, 2025

9 stories

BBC Amharic·2:31 PM

ማንቸስተር ሲቲ ከቶተንሃም እና ሊቨርፑል ከኒውካስል፡ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት

ሁለተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ ይከናወናሉ። በሳምንቱ ተጠባቂ የሆኑት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና ሰኞ እንዲከናወኑ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል። ቅዳሜ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ቶተንሃምን የሚያስተናግድ ሲሆን ሰኞ ደግሞ ሊቨርፑል ወደ ኒውካስል ያቀናል። የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ጨዋታዎቹን እንደሚከተለው ገምቷል።

BBC Amharic·2:21 PM

ግብፅ በናይል ተፋሰስ ላይ "ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ የተናጠል እርምጃን" እንደማትቀበል ለበርካታ የአፍሪካ አገራት አስታወቀች

የሕዳሴ ግድብ በመጪው መስከረም ይመረቃል መባሉን ተከትሎ ግብፅ "የዓለም አቀፍ ሕግን በጣሰ መልኩ በምሥራቃዊ ናይል ተፋሰስ የሚደረግ የተናጠል እርምጃን" እንደማትቀበል ለበርካታ አፍሪካ አገራት አሳወቀች። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ የናይል ተፋሰስ አገራት ከሆኑት ከሱዳን፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከኡጋንዳ፣ ከኬንያ እንዲሁም ከተፋሰሱ ውጭ ካሉት ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በተናጠል ባደረጉት የስልክ ውይይት ነው ይህንን ያስታወቁት።

BBC Amharic·12:49 PM

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች "ሂጃብ ለብሰው እንዲማሩ" ወሰነ

BBC Amharic·10:45 AM

በጣሊያን 32 ሺህ አባላት ያሉት የፌስቡክ ገጽ የሴቶችን ፎቶዎች ያለፈቃዳቸው ማጋራቱ ቁጣን ቀሰቀሰ

BBC Amharic·10:02 AM

ከሩሲያ ወደ ጀርመን በተዘረጋው የተፈጥሮ ጋዝ መስመር ፍንዳታ የተጠረጠረ ዩክሬናዊ በቁጥጥር ስር ዋለ

BBC Amharic·7:57 AM

የጋዛ ከተማን ወረራ የጀመረችው እስራኤል በግብፅና በኳታር የቀረበውን ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች

BBC Amharic·7:52 AM

ዶናልድ ትራምፕ በፍርድ ቤት የተጣለባቸው 500 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ውድቅ ተደረገ

BBC Amharic·6:28 AM

እስራኤል የገደለቻቸው ከ178 በላይ ፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች

BBC Amharic·6:28 AM

በአፋር የተገኘው አዲስ ቅሪተ አካል ስለ ሰው ልጅ አመጣጥ ምን ይነግረናል?

ተመራማሪዎች 2.65 ሚሊዮን ዓመታት ዕድሜ ያላቸውን ቀደም ሲል በሰው ልጅ የዝግመተ ለውጥ የዘር ግንድ ውስጥ የማይታወቁ ቅሪተ አካላትን ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘታቸውን ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርገዋል። በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል ውስጥ የተገኙት ቅሪተ አካላት በሰው ልጅ አመጣጥ ምርምር ሂደት ላይ የተለየ አስተሳሰብ እንዲኖር እንደሚያደርግ ተማራማሪዎች ይናገራሉ። ይህ አዲስ ግንኝት ምንድን ነው ሲሉ ቢቢሲ የዘርፉ ተመራማሪዎችን ጠይቋል።

Thursday, August 21, 2025

1 stories

BBC Amharic·2:56 PM

የሱዳን ጦር በረሃብ ወደተጠቃ አካባቢ እርዳታ ጭነው ሲጓዙ የነበረ የተመድ ተሽካርካሪዎችን ማጥቃቱን አስተባበለ

Advertisement
Previous pageNext page