አሜሪካ አላስካን ከሩሲያ ለመግዛት የወሰነችው ውሳኔ "የብልሆች ወይስ የቂሎች" ግብይት?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day




ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ወጣቶቿን ወደ ግንባር ማሰማራቷን ተከትሎ በሥራው ዘርፍ የሰው ኃይል እጥረት ገጥሟታል። ይህንንም ክፍተት ለመመሙላት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰሜን ኮሪያውያን ወደ ሩሲያ እየሄዱ ነው። ሆኖም በሩሲያ የሥራ ቅጥራቸው "ባርነት ሆኖብናል" ይላሉ።

ያለብንን በሽታ በትክክል ለማወቅ በጣም ውድ እና ወደ ሰውነታችን ዘልቆ በመግባት ምን እየተካሄደ እንዳለ ለማወቅ የሚያስችሉ ዘመናዊ መሣሪያዎች እንደሚያስፈልጉ እናስባለን። በእርግጥ እነዚህ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተራቀቁ የህክምና መሣሪያዎች የሚሰጡት ጠቀሜታ አስገራሚ ነው። ሆኖም ያለንበትን የጤና ሁኔታ ለማወቅ የሚያስችሉ ብቸኛ ዘዴዎች አለመሆናቸውን ብንነግራችሁስ?




የግብጹ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ አገራቸው በናይል ያላትን የውሃ ድርሻ እንዲነካ እንደማትፈቅድ አስጠነቀቁ።ፕሬዚዳንት አል ሲሲ ይህንን ያሉት ከላይኛው የናይል ተፋሰስ አገራት አንዷ ከሆነችው የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር በካይሮ አል ኢትሃድያ ቤተ መንግሥት ማክሰኞ፣ ነሐሴ 6/ 2017 ዓ. ም በጣምራ በሰጡት መግለጫ ነው።
