ትራምፕ ፑቲን የዩክሬን ጦርነትን ለማቆም ፈቃደኛ ካልሆኑ 'ከባድ ቅጣት' እንደሚጠብቃቸው አስጠነቀቁ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

የግብጹ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ አገራቸው በናይል ያላትን የውሃ ድርሻ እንዲነካ እንደማትፈቅድ አስጠነቀቁ።ፕሬዚዳንት አል ሲሲ ይህንን ያሉት ከላይኛው የናይል ተፋሰስ አገራት አንዷ ከሆነችው የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር በካይሮ አል ኢትሃድያ ቤተ መንግሥት ማክሰኞ፣ ነሐሴ 6/ 2017 ዓ. ም በጣምራ በሰጡት መግለጫ ነው።

የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች እና ታጣቂዎች በዜጎች ላይ "ከህግ ውጪ የሆኑ ግድያዎችን" መፈጸማቸውን የሚያሳዩ "ታማኝ መረጃዎች" መኖራቸውን የአሜሪካ መንግሥት ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ትግበራ ሪፖርት አመለከተ።



ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወታደሮችን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ካሰማሩ እንዲሁም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ከቁጥጥር ውጭ ሆነዋል በሚል የከተማዋን የፖሊስ ኃይል ከተቆጣጠሩ ከቀናት በኋላ፤ የአሜሪካ ብሔራዊ ዘብ ወታደሮች በዋሽንግተን ዲሲ ጎዳናዎች ላይ መታየት ጀመሩ።

የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ ሲባል ሩሲያ የምታቀርበውን የዶንባስ ግዛታቸውን እንዲተው ማንኛውንም ሃሳብ ውድቅ እንደሚያደርጉ ገለጹ።


ብዙዎቻችን የራሳችንንም ሆነ የልጆቻችንን ምሥሎች እና ቪዲዮዎችን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እናጋራለን። እነዚህ በበይነ መረብ ላይ የምናስቀምጣቸው መረጃዎች አሁን አሁን ለበርካቶች ደኅንነት ስጋት ለሆነው ዲፕፌክ ግብዓት እንደሚሆን ኢትዮጵያዊው ባለሙያ ይናገራሉ።
