Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 15, 2026

10 stories

BBC Amharic·11:11 AM

በደቡብ አፍሪካ የፀረ ስደተኞች እንቅስቃሴ መሪው መገደል እና የፈጠረው ስጋት

The Reporter·11:00 AM

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔን ማሳደጉ በግሉ ዘርፍ የመበደር አቅምና በሸማቹ ላይ ጫና እንደሚፈጥር ተጠቆመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በንግድ ባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየውን ዓመታዊ የብድር ዕድገት ገደብ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱና የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድን ወደ 16 በመቶ ማሳደጉ፣ በግል...

BBC Amharic·9:53 AM

"ከሞትንም አብረን ነው የምንሞተው"- በራየንኤር አየር መንገድ በረራ ላይ አንገቱ ተስቦ ሊወድቅ የነበረው መንገደኛ ባለቤት

The Reporter·10:58 AM

አገራዊ የምክክር ጉባዔ ዛሬ በይፋ ይጀመራል

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአራት ሺሕ በላይ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት፣ ከ22 ቀናት እስከ አንድ ወር የሚቆይ ጉባዔ፣ ከዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም....

BBC Amharic·9:36 AM

በበይነ መረብ የተዋወቃቸውን 14 ሴቶች አደንዝዞ በመድፈር የተጠረጠረው ጀርመናዊ ተከሰሰ

The Reporter·10:50 AM

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር 5.2 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ

ሥራ ሲጀምር ከነበረው 50 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ከግማሽ በላይ መቀነሱን ገለጸ በመንግሥትና በግል ዘርፍ ትብብር የተቋቋመው የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር፣ ባለፉት አሥር ዓመታት በፀጥታ...

BBC Amharic·8:15 AM

በወሲባዊ ብዝበዛ እና በስም ማጠልሸት ጥፋተኛ የተባሉት ትራምፕ ለአሜሪካዊቷ ደራሲ 5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ከፈሉ

The Reporter·10:46 AM

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካውንቲንግ ትምህርት አሰጣጥ እንዲከልሱ ጥያቄ ቀረበ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካውንቲንግ (የሒሳብ አያያዝ) ትምህርት አሰጣጣቸውን መከለስና ጊዜው ከደረሰበት ደረጃ ጋር አብሮ እንዲሄድ ማድረግ እንዳለባቸው፣ የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ጥያቄ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ...

BBC Amharic·7:58 AM

የቻይና ምጣኔ ሃብት የተቀመጠለትን ግብ ስቶ አሽቆለቆለ

The Reporter·10:42 AM

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በበጀት ዓመቱ ከፓስፖርትና ከሌሎች አገልግሎቶች 42.7 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ገለጸ

የውጭ ዜጎችና ኢትዮጵያውያን በሐሰተኛ ሰነድ የማጭበርበር ድርጊት ተጠያቂ መደረጋቸው ተገልጿል በ2018 በጀት ዓመት ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ፓስፖርቶችን ጨምሮ በተሰጡ አገልግሎቶች ከ42.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ...

Advertisement
Previous pageNext page