በኤአይ አማካይነት ወሲብ ቀስቃሽ ይዘት ለመፍጠር የተሰረቀው የሕንዳዊቷ ማንነት

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

የሶማሊያው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱ ተሰማ። ቢቢሲ ሶማሊኛ ዛሬ ማለዳ ባወጣው ዘገባ መሠረት በማዕከላዊ ሶማሊያ ሂራን ክልል ውስጥ የምትገኘው ማሃስ ትናንት እሁድ ከባድ ውጊያ ተካሂዶባታል።



የዓለም ጤና ድርጅት በጋዛ እርዳታ ከአየር እየተጣለ ባለበት በአሁኑ ወቅት በሰርጡ ያለው የምግብ እጥረት "አስፈሪ ደረጃ" ላይ ደርሷል ሲል አስጠነቀቀ። እሁድ ዕለት እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን ጦርነት "ስልታዊ ፋታ" ማፈድረጓን ከገለፀች በኋላ ዮርዳኖስ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጋር በመተባበር 25 ቶን እርዳታ ከአየር ላይ መጣሏን ተናግራለች።


ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በቱርክ 7.8 የተመዘገበው ርዕደ መሬት በደረሰበት ወቅት ለ469 ሰዎች ብቻ ከባድ ማስጠንቀቂያዎች ተልከዋል ብሏል።

