ፊሊፒናውያን በጎርፍ በተጥለቀለቁ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚጋቡት ለምንድን ነው?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

‹‹ተፎካካሪው እኛ ብቻ መሆናችንን ብናውቅም ያቀረብነው ምንም ክስ የለም›› ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው በጀት ዓመት 162 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል ኢትዮ ቴሌኮም የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በርካሽ...

በኢየሩሳሌም የቤተ ክርስቲያን አባቶች በጦርነት በወደመችው ጋዛ ያዩት ነገር "ልባቸውን እንደሰበረው" ተናግረዋል። የግሪክ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ አቡነ ቴዎፍሎስ ሳልሳዊ እና የላቲን የካቶሊክ ቤተ ከርስቲያን ፓትርያርክ ካርዲናል ቢየርባቲስታ ፒዛባላ ከጋዛ በተጨማሪ እስራኤል በወረራ በያዘቻት ዌስት ባንክ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ክርስቲያኖች በሰፋሪዎች እየደረሰባቸው ያለውን ጥቃት ከምዕመናኑ ሰምተዋል።

የገቢዎች ሚኒስቴር የኤክሳይዝ ታክስ ቁጥጥር ሥርዓት መመርያ ቁጥር 1079/2017፣ የኤክሳይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸውና የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ላይ የሚለጠፈውን የኤክሳይዝ ቴምብር ዓይነት፣ ዕቃው የሚለጠፍበት ምድብና...
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ባለፉት ሁለት ዓመታት በግምጃ ቤት ሰነድ ኢንቨስትመንት 13.9 ቢሊዮን ብር ለመንግሥት ማበደሩን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በየሁለት ሳምንቱ...

አዲስ አበባ ከተማ በፕላን የተሠራች ከተማ ባለመሆኗና ቀደም ሲል የተዘረጉ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ደረጃቸውን የጠበቁ ባለመሆናቸው፣ የከተማዋ አንዳንድ አካባቢዎች ለጎርፍ ተጋላጭ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ...

የዓለም ጤና ድርጅት ሐሙስ ሐምሌ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው መረጃ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ከጥር ወር ጀምሮ ከ6,100 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ መያዛቸውን ጠቅሶ፣ ከቅርብ...
በዩኬ ኪንሃን የተሰኘው የተሰኘ የተደራጀ የወንጀል ቡድን የሚመራው ግለሰብ 1 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲከፍል ያለበለዚያ ተጨማሪ የእስር ቅጣት እንደሚጠብቀው ውሳኔ መሰጠቱን አቃብያነ ህግ ገለጹ ።

በጋዛ ሰርጥ ከሚገኙ ሶስት ሰዎች አንዱ ምግብ ሳይመገብ ለቀናት እንደሚቆይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እርዳታ ፕሮግራም አስጠነቀቀ።

እስራኤል ሰኔ ላይ በኢራን የኒውክሌር ተቋማት ላይ ጥቃት ከፈፀመች ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢራን ዲፕሎማቶች የኒውክሌር ንግግር ለማድረግ ከዩናይትድ ኪንግደም፣ ከጀርመን እና ከፈረንሳይ አቻዎቻቸው ጋር ተገናኙ።
