220 የዩኬ ፓርላማ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንዲሰጡ ጠየቁ
220 የዩናይድ ኪንግደም ፓርላማ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንዲሰጡ ፊርማቸውን ባኖሩበት ደብዳቤ ጠየቁ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
220 የዩናይድ ኪንግደም ፓርላማ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንዲሰጡ ፊርማቸውን ባኖሩበት ደብዳቤ ጠየቁ።


የፊልም እና የሙዚቃ ባለሙያው ዮናስ ጎርፌ “ፕሮቴስታንታውያን በኢትዮጵያ ፖለቲካ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል። ዮናስ በዚህ መጽሐፉ የወንጌላውያን አማኞች በተለይ ኢህአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ያለምንም ጥያቄ ጭልጥ ብለው ወደ ብሔር ፖለቲካ መግባታቸውን በማንሳት ይሞግታል። ዮናስ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር በመጽሐፉ እና ባነሳቸው ሃሳቦች ዙሪያ ቆይታ አድርጓል።


ለቢቢሲ ከጋዛ በፍሪላንስ ዘጋቢነት የሚሠሩ ሦስት ፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች ቤተሰቦቻቸውን መመገብ እንደተሳናቸው እና እነሱም ያለ ምግብ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ቀናትን ለማሳለፍ እንደተገዱ ይናገራሉ።

በጋዛ ከ100 በላይ ፍልስጤማውያን አብዛኞቹ ህጻናት በረሃብ መሞታቸውን ሪፖርት መደረጉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።

በሩስያ ሩቅ ምስራቃዊው አሙር ግዛት በሚገኝ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ የተከሰከሰው የአንጋራ አየር መንገድ አውሮፕላን ሁሉም ተሳፋሪዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ።

ከዝነኛ የአሜሪካ ሬስሊንግ (ነጻ ፍልሚያ) ኮከቦች አንዱ የሆነው ሃልክ ሆጋን ትናንት ሐሙስ በ71 ዓመቱ በፍሎሪዳ በሚገኘው ቤቱ ህይወቱ አለፈ።

ፈረንሳይ በመጪው መስከረም ፍልስጤምን በአገርነት በይፋ እውቅና እንደምትሰጥ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ገለጹ።

"ተማሪዎቼ እኮ ለእኔም ልጆቼ ናቸው" ማህሪን ቻውዲሪ የተባለችው መምህርት በሕይወት እና በሞት እያጣጣረች ነበር ይህንን ለባለቤቷ የተናገረችው። ከሞት አፋፍ ላይ ከመገኘቷ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በባንግላዴሽ መዲና ዳካ በሚገኘው ማይልስቶን ስኩል ኤንድ ኮሌጅ የተሰኘው ትምህርት ቤቷ በር ላይ ቆማ ነበር።
