Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, July 24, 2025

3 stories

BBC Amharic·6:47 AM

ሊደፍራት የሞከረን ግለሰብ ምላስ በመንከሷ ጥፋተኛ የተባለችው ደቡብ ኮርያዊት ይቅርታ ተጠየቀች

BBC Amharic·6:46 AM

በአንድ ደካማ የይለፍ ቃል ምክንያት 700 ሰዎችን ከሥራ ውጪ የሆኑበት የመረጃ መረብ ጥቃት

BBC Amharic·6:45 AM

በነዳጅ የበለፀገውን የአገሪቱን አካባቢ ለመቆጣጠር የሚፋለሙት የሱዳን ኃይሎች

በነዳጅ ዘይት የበለፀገው የሱዳን ኮርዶፋን አካባቢ በጦር ኃይሉ እና በተቀናቃኞቹ ወታደራዊ ኃይሎች መካከል በሚካሄደው ጦርነት ወደ ግጭት ማዕከልነት ተቀይሯል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን የገደሉ ጥቃቶች መድረሳቸውን ተከትሎ ትኩረቶች በዚህ የአገሪቱ ክፍል ላይ ወደሚደረገው ውጊያ ሆኗል።

Wednesday, July 23, 2025

7 stories

BBC Amharic·3:48 PM

ከ100 በላይ የሰብዓዊ እርዳታ ቡድኖች በጋዛ የጅምላ ረሃብ መኖሩን አሳወቁ

The Reporter·12:30 PM

ኦፌኮ ኅብረ ኢትዮጵያና መድረክ ጥያቄዎቻቸው...

BBC Amharic·2:07 PM

በአቶ ክርስቲያን ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሊሰማ የነበረው የዐቃቤ ህግ ምስክር በጠቅላይ ፍርድ ቤት ታገደ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ ክርስቲያን ታደለ ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሊደረግ የነበረው የምስክር አሰማም ሂደት እንዲታገድ ትዕዛዝ አስተላለፈ።

The Reporter·12:30 PM

የውጭ ምንዛሪ ልዩነትን ለማጥበብ መንግሥት...

BBC Amharic·1:41 PM

በማስተርስ ዲግሪ ተመርቃ ጉሊት የምትቸረችረው የደምቢዶሎ መምህርት

በደምቢዶሎ በሁለተኛ ዲህሪ (ማስተርስ) ተመርቃ መንገድ ላይ አትክልት እና ፍራፍሬ በመቸርቸር የምትተዳደረው መምህርት ፎቶ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ተጋርቶ በርካቶች ዘንድ አነጋጋሪ ሆኗል።

The Reporter·12:30 PM

ከአሥር ዓመታት በላይ ሳይካሄድ የቆየው...

BBC Amharic·11:43 AM

ዩኬ ያቀደችው የውጭ እርዳታ ቅነሳ አፍሪካን በከፍተኛ እንደሚጎዳት ተገለጸ

የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ያቀደው የውጭ እርዳታ ቅነሳ ለአፍሪካ የህጻናት ትምህርት እና የሴቶችን ጤና የሚደረገውን የገንዘብ ድጋፍን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንሰው ተገለጸ።

Advertisement
Previous pageNext page