Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 23, 2025

10 stories

The Reporter·12:30 PM

ከአሥር ዓመታት በላይ ሳይካሄድ የቆየው...

BBC Amharic·11:43 AM

ዩኬ ያቀደችው የውጭ እርዳታ ቅነሳ አፍሪካን በከፍተኛ እንደሚጎዳት ተገለጸ

የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ያቀደው የውጭ እርዳታ ቅነሳ ለአፍሪካ የህጻናት ትምህርት እና የሴቶችን ጤና የሚደረገውን የገንዘብ ድጋፍን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንሰው ተገለጸ።

The Reporter·12:30 PM

የንግዱ ማኅበረሰብ ውስብስብ በሆነው የግብር...

BBC Amharic·10:01 AM

በሳዑዲ አረቢያ ሞት የተፈረደበት ኬንያዊ ከረጅም ጊዜ ዘመቻ በኋላ በነጻ ተለቀቀ

በሳዑዲ አረቢያ ሞት ተፈርዶበት የነበረ ኬንያዊ ህይወቱን ለመታደግ ከተደረገ ረጅም ጊዜ ዘመቻ በኋላ በነጻ መለቀቁን የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

The Reporter·10:54 AM

በ200 ሚሊዮን ብር የተቋቋመው አዋሽ የኢንቨስትመንት ባንክ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑ ታወቀ

BBC Amharic·9:33 AM

ዩኬ በህገወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች እና ሙሰኛ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው

ዩናይትድ ኪንግደም ህገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ባስተዋወቀችው አዲስ አሰራር፤ የውንብድና ቡድን መሪዎች፣ ሙሰኛ ባለስልጣናት እና የፖሊስ መኮንኖች እንዲሁም የሀሰት ፓስፖርት ነጋዴዎች እና ትናንሽ ጀልባዎችን የሚያቀርቡ ግለሰቦች ስማቸው በይፋ ተጠቅሶ ሊዘረዘሩ እንደሚችል ተገለጸ።

The Reporter·9:34 AM

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እንደ አዲስ መዋቀር አለበት ተባለ

የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና በባለቤትነት ለመገበያየትና ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ፣ እንደ አዲስ ሊዋቀር ይገባል ተባለ፡፡ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትና...

The Reporter·9:31 AM

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔና የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ እንዳይተገበሩ ትዕዛዝ ተሰጠ

ከዓመት በፊት ግንቦት 6 እና ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያደረጋቸው አስቸኳይና መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ፣ እንዲሁም የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ እንዳይተገበር...

The Reporter·9:30 AM

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር...

The Reporter·9:30 AM

የአሜሪካ የታሪፍ ውሳኔ ለኢትዮጵያ ቡና...

Advertisement
Previous pageNext page