Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, July 13, 2025

10 stories

BBC Amharic·8:00 AM

"ልጆች ነበሩ"- እርዳታ እየተጠባበቁ በእስራኤል ጥቃት ልጆቿ የተገደሉባት ፍልስጤማዊት እናት

ማስጠንቀቂያ፦ ይህ ጽሁፍ የህጻናትን ግድያ ስዕላዊ መግለጫዎችን ይዟል የአምስት ልጆች እናት የሆነችው የ32 ዓመቷ ኢማን የእስራኤል ጥቃት ወደተፈጸመበት ስፍራ እየተጣደፈች ሄደች። ስፍራው ላይ ስትደርስ ልጆቿ እና የእህቷ ልጅ በጋሪ ላይ ተንጋለው አየቻቸው።

The Reporter·12:25 AM

ምክር ለአገራዊ ምክክር

በሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌዎች ላይ በግል የቀረቡ...

BBC Amharic·8:00 AM

ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ታሪክ እጅጉን የተጠሉ መሪ ናቸው?

The Reporter·12:09 AM

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ያቆመበት ምክንያት ከደቡባዊ ዞንና ከአዲሱ ቦርድ ጋር አይገናኝም ተባለ

ፋብሪካው ማምረት ካቆመ ከ65 ቀናት በላይ ሆኗል ተብሏል የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ያቆመው ከግብዓት ማውጫ ሳይት (ላይም ስቶን ኳሪ ሳይት) ጋር በተፈጠረ አለመግባባት እንጂ፣ ከአዲሱ...

The Reporter·12:08 AM

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ሥጋት የሆኑ የውጭ አገር ስደተኞች መኖራቸውን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምን በተመለከተ የተለየ አቋም ይዘው ለፀጥታ ሥጋት በመሆን የሚንቀሳቀሱ የውጭ አገር ስደተኞች በከተማዋ እንዳሉ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ሥጋት...

The Reporter·12:07 AM

በተቀጣሪዎች ላይ እንዲጣል የቀረበው ዝቅተኛ የታክስ ምጣኔ ወደ 15 በመቶ አድጎ መቅረቡ ጥያቄ ቀረበበት

‹‹ፍፁም ድህነት ውስጥ ያለ ዜጋ ግብር መክፈል አለበት ወይ?›› የፓርላማ አባል በሥራ ላይ ባለው የገቢ ግብር አዋጅ በተቀጣሪዎች ላይ የተጣለው አሥር በመቶ ዝቅተኛ የግብር ምጣኔ፣ በማሻሻያ...

The Reporter·12:06 AM

በመሻሻል ላይ ያለው የምርጫ ሕግ የአገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ ነው የሚል ቅሬታ ቀረበበት

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን ከእስርና ከጥቃት መጠበቅ የሚያስችል ድንጋጌ እንዲካተት ተጠይቋል ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ ውይይቶች ይደረጋሉ ብሏል በመሻሻል ላይ ያለው የምርጫ ሕግ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ ነው...

The Reporter·12:05 AM

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከታክስ በፊት 32.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ከ32.7 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡንና በአንድ ዓመት ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ባንኩ...

The Reporter·12:04 AM

የኮሪደር ልማት የትራንስፖርት አደጋን የሚከላከሉ አማራጮችን እንዲያካትት ማሳሰቢያ ተሰጠ

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የትራንስፖርት አደጋን የሚከላከሉ አማራጮችን ሊያካትት እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በቅርቡ ይፋ የተደረገውን...

The Reporter·12:03 AM

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከምሥረታው ጀምሮ ላለፉት 66 ዓመታት ያስመረቃቸውን 107‚860 የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሰባሰቡ ጥሪ አቀረበ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ተማሪዎቹን ካስመረቀበት 1950 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2016 ዓ.ም. ለ66 ዓመታት ያስመረቃቸውን የቀድሞ ተማሪዎች፣ አሁን የደረሰበትን ደረጃ ተሰባስበው እንዲጎበኙና እንዲወያዩ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቀድሞው...

Advertisement
Previous pageNext page