መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ያቆመበት ምክንያት ከደቡባዊ ዞንና ከአዲሱ ቦርድ ጋር አይገናኝም ተባለ
ፋብሪካው ማምረት ካቆመ ከ65 ቀናት በላይ ሆኗል ተብሏል የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ያቆመው ከግብዓት ማውጫ ሳይት (ላይም ስቶን ኳሪ ሳይት) ጋር በተፈጠረ አለመግባባት እንጂ፣ ከአዲሱ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ፋብሪካው ማምረት ካቆመ ከ65 ቀናት በላይ ሆኗል ተብሏል የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ያቆመው ከግብዓት ማውጫ ሳይት (ላይም ስቶን ኳሪ ሳይት) ጋር በተፈጠረ አለመግባባት እንጂ፣ ከአዲሱ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምን በተመለከተ የተለየ አቋም ይዘው ለፀጥታ ሥጋት በመሆን የሚንቀሳቀሱ የውጭ አገር ስደተኞች በከተማዋ እንዳሉ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ሥጋት...

‹‹ፍፁም ድህነት ውስጥ ያለ ዜጋ ግብር መክፈል አለበት ወይ?›› የፓርላማ አባል በሥራ ላይ ባለው የገቢ ግብር አዋጅ በተቀጣሪዎች ላይ የተጣለው አሥር በመቶ ዝቅተኛ የግብር ምጣኔ፣ በማሻሻያ...

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን ከእስርና ከጥቃት መጠበቅ የሚያስችል ድንጋጌ እንዲካተት ተጠይቋል ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ ውይይቶች ይደረጋሉ ብሏል በመሻሻል ላይ ያለው የምርጫ ሕግ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ ነው...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ከ32.7 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡንና በአንድ ዓመት ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ባንኩ...

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የትራንስፖርት አደጋን የሚከላከሉ አማራጮችን ሊያካትት እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በቅርቡ ይፋ የተደረገውን...

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ተማሪዎቹን ካስመረቀበት 1950 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2016 ዓ.ም. ለ66 ዓመታት ያስመረቃቸውን የቀድሞ ተማሪዎች፣ አሁን የደረሰበትን ደረጃ ተሰባስበው እንዲጎበኙና እንዲወያዩ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቀድሞው...

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሕጋዊ የሥራ ስምሪት ስምምነት መፈራረማቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትስስርን ማላቅ፣ የግብርና እሴት ሰንሰለትን ማጎልበት፣...

Ethiopia to build a fertilizer plant in partnership with Nigerian billionaire Aliko Dangote, PM Abiy announces. The project is set to be completed in a little over three years. By Team ShegaIn just three years, Siinqee Bank has grown total deposits by 897%, reaching 102.5 billion Birr while surpassing the central banks paid capital requirement well ahead of schedule. By Daniel Metaferiya

እስራኤል እና ሀማስ በጋዛ አዲስ ተኩስ ማቆም ተግባራዊ እንዲሆን እና ታጋቾች እንዲለቀቁ በኳታር እየደረጉ ያሉት ንግግር ሊፈርስ አፋፍ ላይ መሆኑን የድርድሩ ዝርዝሮች የሚያውቁ የፍልስጤም ባለስልጣናት ተናገሩ
