Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, July 12, 2025

5 stories

BBC Amharic·10:07 AM

የህንድ አውሮፕላን ከመከስከሱ በፊት የነዳጅ መቆጣጠሪያዎቹ ጠፍተው ነበር- ሪፖርት

ለ260 ሰዎች ህይወት መቀጠፍ ምክንያት የሆነው የህንድ አየር መንገድ አውሮፕላን ከተነሳ ከሰኮንዶች በኋላ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ጠፍተው፤ ወደ ሞተሩ የሚደርሰው ነዳጅ ተቋርጦ እንደነበር አደጋውን አስመልክቶ የወጣው ቅድመ ሪፖርት አመላከተ።

BBC Amharic·8:51 AM

የአሜሪካ ፍርድ ቤት 'የ9/11 ጥቃት አቀናባሪዎች' የፍርድ ማቅለያ ስምምነትን ውድቅ አደረገ

ካሊድ ሼክ መሃመድ እና ሌሎች ሁለት ተከሳሾች የሞት ፍርድ እንዳይፈረድባቸው ለማስቀረት በምትኩ የተከሰሱባቸውን ወንጀሎች በሙሉ አምነው ለመቀበል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የአሜሪካ መገናኝ ብዙኃን ዘግቧል።

BBC Amharic·8:43 AM

ከዩኬ ወደ ሜክሲኮ በሚደረግ በረራ ላይ ተሳፋሪዎች በመደባደባቸው አውሮፕላኑ ለማረፍ ተገደደ

ከሜክሲኮ ካንኩን ከተማ ወደ ለንደን ከተማ ሲበር የነበረ አውሮፕላን ሁለት ተሳፋሪዎቹ ድብድብ መጀመራቸውን ተከትሎ ጉዞውን ወደ አሜሪካዋ ሜይን ግዛት አዙሮ ለማረፍ ተገደደ።

BBC Amharic·7:58 AM

ሁለት ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ጋር በተያያዘ በሳዑዲ አረቢያ በሞት ተቀጡ

ሳዑዲ አረቢያ ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸውን ሁለት ኢትዮጵያውያንን በሞት መቅጣቷን የሳዑዲ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በርካታ ሰዎችን በሞት በመቅጣት የምትታወቀው ሳዑዲ አረቢያ ሐሙስ ዕለት መገደላቸው የተገለጸውን ሁለት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ባለፉት ሰባት ወራት የሞት ቅጣት የተፈጸመባቸው የውጭ ዜጎች ብዛት 101 መድረሱን የፈረንሳይ ዜና ወኪል ኤኤፍፒ ዘግቧል።

BBC Amharic·7:54 AM

አማቾቿን በመርዛማ እንጉዳይ የገደለችው አውስትሪያላዊት የፈጠረችው ድንጋጤ

Friday, July 11, 2025

5 stories

Shega·7:00 PM

Ethiopia Opens Treasury Bill Market to Public as Nascent Exchange Begins Executing Trades

In just three years, Siinqee Bank has grown total deposits by 897%, reaching 102.5 billion Birr while surpassing the central banks paid capital requirement well ahead of schedule. By Daniel MetaferiyaSmilepay, a Kazana Group portfolio company, just entered Ethiopia's digital remittance market. Licensed by NBE, it is integrated with 29 banks and aims for cross-border payment efficiency. By Ana Mulatu

BBC Amharic·5:50 PM

በዘውዱ ሃፍቱ ግድያ በተሰጠው ፍርድ ቤተሰቧ "ደስተኛ አለመሆኑን" ገለጸ

BBC Amharic·3:17 PM

ናይጄሪያ 'የራሷ በቂ ችግር' ስላላት ከአሜሪካ የሚባረሩ ስደተኞችን እንደማትቀበል አስታወቀች

BBC Amharic·2:34 PM

ኢራን ከጥቃት የተረፈ የበለፀገ ዩራኒየም ልታገኝ እንድምትችል አንድ የእስራኤል ባለሥልጣን ተናገሩ

ኢራን ባለፈው ወር በአሜሪካ ጦር ከተመቱባት ሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ህንጻዎች በአንዱ ስር የተቀበረውን የበለፀገ ዩራኒየም ማውጣት ትችላለች ብላ እስራኤል እንድምታምን አንድ የእስራኤል ከፍተኛ ባለሥልጣን ተናገሩ።

BBC Amharic·11:39 AM

የብሪታንያዊቷ ዘፋኝ ቦርሳ በጨረታ በ10.1 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

የብሪታንዊቷ ሙዚቀኛ ጄን በርኪን የሌዘር ቦርሳ በፋሽን ኢንዱስትሪው ከፍተኛ በሚባል በ10.1 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ ተሸጠ።

Advertisement
Previous pageNext page