በሕንድ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ እርቃናቸውን መደረጋቸውን ተከትሎ ሁለት ሰዎች ታሰሩ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ምሩቁ ማህሙድ ካሊል በዩኒቨርስቲው በነበሩ የፍልስጤም ድጋፎች በመሳተፉ ለ100 ቀናት በኢሚግሬሽን መታሰሩን ተከትሎ የአሜሪካ መንግሥት ላደረሰበት ጉዳት ካሳ እንዲከፍለው ከሰሰ።

ዩናይትድ ኪንግደም ከፈረንሳይ በአነስተኛ ጀልባዎች ወደ አገሪቱ የሚገቡ ስደተኞችን በሳምንታት ጊዜ ውስጥ አዲስ በተወጠነ እቅድ መሰረት መመለስ እንምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪር ስታመር ተናገሩ።

የዩክሬን ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን በመዲናዋ ኪዬቭ በቀን በጥይት መገደላቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ።


ወጣቶች ስልጣን እንዲለቁ በህዝባዊ ተቃውሞ የተነሱባቸው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ ተቃዋሚዎችን ፖሊሶች "እግራቸውን በጥይት እንዲመቱ" ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

የእስራኤል ጦር በፈጸመው ጥቃት በጋዛ የህክምና ማዕከል አቅራቢያ የምግብ ማሟያ ሲጠባበቁ የነበሩ ስምንት ህጻናት እና ሁለት ሴቶችን ጨምሮ 15 ሰዎች ሰዎች መገደላቸውን አል አቅሳ የሰማዕታት ሆስፒታል አስታወቀ።



በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማጠሩን አስታወቀ። በአዲሱ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፖሊሲ መሠረት፤ "ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለኢትዮጵውያን የሚሰጠው ቪዛ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል እና የሦስት ወር ቆይታ" እንደሚኖረው አስታውቋል።
