BBC Amharic·3:32 PMኢትዮጵያ፤ የኤርትራ ጦር በትግራይ በተቆጣጠራቸው ስፍራዎች ጥሰቶች እየፈጸመ ነው ስትል ለተመድ ከሰሰችየኤርትራ ጦር አባላት በኢትዮጵያ ድንበር ያሉ አካባቢዎችን አሁንም ተቆጣጥረው እንደሚገኙ እና የከፉ ጥሰቶች መፈጸም መቀጠላቸውን ሪፖርቶች እየወጡ እንደሆነ ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከሰሰች።