Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 9, 2025

10 stories

The Reporter·1:30 PM

የዜግነት ፖለቲካ የሚያቀነቅነው ኢዜማ በብሔር...

BBC Amharic·10:25 AM

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እስከ አን ሳን ሱቺ፡ስድስቱ አወዛጋቢ የሰላም ሽልማት አሸናፊዎች

የእስራኤሉ ጠቅይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ዕጩ ማድረጋቸውን ይፋ አድርገዋል። በቅርቡ ኢራንን በቦምብ የደበደቡት ትራምፕ በእጩነት እንደ ሃሳብ መቅረቡ ትችትን እያስተናገደ ባለበት በዚህ ወቅት ከዚህ ቀደም የኖቤል የሰላም ሽልማት ተቀብለው ያወዛገቡ ስድስት አሸናፊዎችን እንዳስሳለን።

The Reporter·1:30 PM

የፓርላማ አባላት ማትጊያና ጥቅማ ጥቅም...

BBC Amharic·8:23 AM

የአሜሪካ አየር ማረፊያዎች በደህንነት ፍተሻዎች ወቅት ጫማ ማውለቅን ሊያስቀሩ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ አየር ማረፊያዎች በትራንስፖርት ደህንነት አስተዳደር (TSA) በሚካሄዱ የደህንነት ፍተሻዎች ወቅት ተሳፋሪዎች ጫማቸውን እንዲያወልቁ የሚያስገድደውን እና ከ20 ዓመታት በፊት ገደማ የተጀመረውን ብዙም ተቀባይነት የሌለውን ፖሊሲ ሊያስቆሙ ነው።

The Reporter·12:07 PM

የሱዳኖች ክስና ያልከሰመው የአልፋሽጋ መሬት የግጭት ወላፈን

BBC Amharic·8:15 AM

የእስራኤል ጦር መላውን የጋዛ ህዝብ አፈናቅሎ ወደ ካምፕ የሚያዛውርበት ዕቅድ እንዲያዘጋጅ ታዘዘ

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር በጋዛ የሚኖሩ ፍልስጤማውያንን በሙሉ አፈናቅሎ በደቡባዊ ክፍል በሚዘጋጅ ካምፕ ለማስገባት እቅድ እንዲያዘጋጁ ለጦሩ ትዕዛዝ መሰጠቱን የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ።

The Reporter·12:04 PM

ዘመን ባንክ ከታክስ በፊት ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ

BBC Amharic·7:41 AM

ኔታንያሁ ወደ አሜሪካ አቅንተው ከትራምፕ ጋር በጋዛ ጦርነት ዙሪያ ተወያዩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኝተው በጋዛ ስላለው ጦርነት ተወያይተዋል።

The Reporter·11:59 AM

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአዋሽ ባንክ የ50 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና አፀደቀ

BBC Amharic·6:41 AM

የአንጀታችንን ጤና ለመጠበቅ መመገብ ያለብን ምግቦች የትኞቹ ናቸው? መመገብ የሌለብንስ?

Advertisement
Previous pageNext page