Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 9, 2025

7 stories

The Reporter·10:00 AM

የሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝ በሦስትዮሽ ምክክር ሊወሰን እንደሚገባ ተገለጸ

ሠራተኞች የሚያነሱትን የደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄ አሠሪዎች፣ ሠራተኞችና መንግሥትን በማካተት የሦስትዮሽ ወገን ምክክርና ትብብር ላይ ተመሥርቶ ሊወስን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አሠሪዎች ፌደሬሽኖች ኮንፌደሬሽን በአሠሪና ሠራተኛ...

BBC Amharic·6:40 AM

በማያጨሱ ሰዎች ላይ የሳንባ ካንሰር የጨመረበት ምክንያት ምንድን ነው?

The Reporter·9:59 AM

ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን ዋጋ ከዓለም ንግድ ድርጅት መርሆዎች ጋር ለማጣጣም አስገዳጅ መመርያ ተዘጋጀ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ዋጋ ከዓለም ንግድ ድርጅት መርሆዎችና ኢትዮጵያ ተቀብላ ካፀደቀቻቸው ዓለም አቀፋዊ፣ አኅጉራዊና ቀጣናዊ ስምምነቶች ጋር እንዲጣጣም የሚያደርግ አስገዳጅ መመርያ አዘጋጀ፡፡ መመርያው...

The Reporter·9:56 AM

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአምቡላንስ ተጓጉዘው እየተፈተኑ መሆኑ ተገለጸ

ድንገተኛ ችግር ቢፈጠርና ተጎጂዎች ቢኖሩ ለጊዜው ማጓጓዣ የለም ተብሏል በጥር ወር ወደ ትግራይ ክልል ይላክ ከነበረው ነዳጅ በሰኔ ወር በ78 በመቶ ቀንሷል ተብሏል በትግራይ ክልል የ12ኛ...

The Reporter·9:49 AM

የሥራ ዕድል ፈጠራ ችግርን ለመፍታት የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ተባብረው መሥራት አለባቸው ተባለ

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት፣ ለወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር እንዲያስችልና የሥራ ዕድል ፈጠራ ችግርን ለመፍታት የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ተባብረው በቁርጠኝነት መሥራት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ ይህ...

The Reporter·9:38 AM

የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር አስታወቀ

ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ንግድ 2.6 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገልጿል ልዩ ጣዕም ያላቸው የኢትዮጵያ ቡና ምርቶች በውጭ አገሮች ያላቸው ተፈላጊነት መጨመር፣ በአገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚዎች...

The Reporter·9:35 AM

የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከፕላስቲክ አምራቾች የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ

አዋጁ ተፈጻሚ የሚሆንበት ጊዜ ካልተራዘመላቸው ወደ ኢንቨስትመንት ቦርድ እንደሚወስዱት ተናግረዋል የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የፕላስቲክ አምራች ኩባንያዎች ለአንድ ጊዜ ጥቅም የሚሰጡ ምርቶችን እንዳያመርቱ ተብሎ የተጣለው...

Tuesday, July 8, 2025

3 stories

BBC Amharic·9:57 AM

ለመጀመርያ ጊዜ ለሕጻናት የተዘጋጀው የወባ መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ተፈቀደ

BBC Amharic·9:56 AM

አሜሪካ የጣለችውን ከፍተኛ ታሪፍ ተፈፃሚነት በማዘግየት በአንዳንድ አገሮች ላይ አዲስ የታሪፍ ምጣኔ አስተዋወቀች

BBC Amharic·8:29 AM

በፑቲን ከሥልጠናቸው የተባረሩት ሚኒስትር ሞተው ተገኙ

Advertisement
Previous pageNext page