በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 78 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የደረሱበት እንዳልታወቀ ተገለጸ
በማዕከላዊ ቴክሳስ አርብ ዕለት በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ ቢያንስ 78 ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ፤ ሌሎች 41 ሰዎች ደግሞ እስካሁን እንዳልተገኙ ተገለጸ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በማዕከላዊ ቴክሳስ አርብ ዕለት በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ ቢያንስ 78 ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ፤ ሌሎች 41 ሰዎች ደግሞ እስካሁን እንዳልተገኙ ተገለጸ።

እስራኤል በየመን ሁቲዎች በሚቆጣጠሯቸው አካባቢዎች የሚገኙ ሶስት ወደቦች እና የኃይል ማመንጫዎችን በቦምብ መምታቷን አስታወቀች።

ለረጅም ዓመታት የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ሆነው የመሩት የ80 ዓመቱ ዩዌሪ ሙሴቬኒ፤ በመጪው ዓመት ለሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የገዢው ፓርቲ ዕጩ ሆነው በመመረጥ፤ 40 ዓመት ገደማ የቆዩበት ስልጣን ማስቀጠል የሚችሉበትን መንገድ ጠረጉ።


የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና ፍትህ ሚኒስቴር እያዘጋጁት ያለው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የሲቪል ምኅዳሩን እንደሚያጠበው ቢቢሲ ያነጋገራቸው ድርጅቶች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾቸ ስጋታቸውን ገለጹ። ማሻሻያው ማኅበራቱ የመንግሥትን ተጽእኖ የሚያሰፋ እና የሚሠሩበትን ምኅዳር የሚያጠብ ነው ሲሉ በዘርፉ የተሰማሩ ሙያተኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
