Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, May 21, 2025

10 stories

The Reporter·10:38 AM

የፕሬዚዳንት ትራምፕ የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነት የማስቆም...

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እ.ኤ.አ. በ2022...

BBC Amharic·10:37 AM

ተመራማሪዎች የወፍ ጉንፋን ቀጣዩ የዓለማችን ወረርሽኝ ይሆናል ብለው ለምን ሰጉ?

The Reporter·10:18 AM

የውጭ ዜጎች የመሬትና የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ረቂቅ አዋጁ ወቅቱን ያልጠበቀና ከሕገ መንግሥቱ የሚጣረስ ነው የሚል ተቃውሞ ቀርቦበታል የተወሰኑ አገሮች ዜጎችና ዜግነት የሌላቸው ሰዎች የዕድሉ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ይደረጋል የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ የመጀመሪያ ውይይት ተካሄደበት።  ረቂቅ አዋጁን ለምክር ቤቱ ያስተዋወቁት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትሩ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ ረቂቅ አዋጁ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበት ወይም ለመኖሪያ...

BBC Amharic·8:37 AM

እንግሊዝ በዓለማችን የመጀመርያ ነው የተባለውን የጨብጥ መከላከያ ክትባት ይፋ አደረገች

The Reporter·10:14 AM

በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን በአገር ውስጥ ማምረትም ሆነ መገጣጠም ተከለከለ

በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ወደ 500 ሺሕ የማድረስ ዕቅድ መያዙ ተገልጿል በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች በአገር ውስጥ እንዳይመረቱና እንዳይገጣጠሙ መታገዱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ዘለቀ...

BBC Amharic·8:15 AM

በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግ ቫቲካን የምታደራድር ከሆነ ጣሊያን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለች

The Reporter·10:06 AM

አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ምሁራን በአገራዊ ጉዳዮች ዝምታን መርጠዋል አለ

የኢትዮጵያ ምሁራን በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ራሳቸውን የሚያገሉና ሁኔታዎችን በዝምታ የሚመለከቱ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ‹‹ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ውጤታማነት የምሁራን ሚና›› በሚል ርዕስ አገራዊ...

BBC Amharic·7:59 AM

የመንግሥታቱ ድርጅት በጋዛ እርዳታ ለነዋሪዎች መከፋፈል አለመጀመሩን ገለፀ

The Reporter·9:57 AM

መንግሥት ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄ በአስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ

የጤና ሚኒስቴር ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ ነው ብሏል ‹‹የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት በቅርበት እየተከታተልኩ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መንግሥት ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት አስቸኳይ...

BBC Amharic·7:20 AM

አሜሪካ እስያውያንን ወደ ደቡብ ሱዳን ማባረሯን ጠበቆች ለፍርድ ቤት አስታወቁ

Advertisement
Previous pageNext page