Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, May 21, 2025

10 stories

BBC Amharic·7:20 AM

አሜሪካ እስያውያንን ወደ ደቡብ ሱዳን ማባረሯን ጠበቆች ለፍርድ ቤት አስታወቁ

The Reporter·10:14 AM

በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን በአገር ውስጥ ማምረትም ሆነ መገጣጠም ተከለከለ

በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ወደ 500 ሺሕ የማድረስ ዕቅድ መያዙ ተገልጿል በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች በአገር ውስጥ እንዳይመረቱና እንዳይገጣጠሙ መታገዱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ዘለቀ...

BBC Amharic·7:00 AM

ያረጀው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ አውሮፕላን - ኤር ፎርስ ዋን እና ባለ 400 ሚሊዮን ዶላሩ የኳታር ስጦታ

The Reporter·10:06 AM

አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ምሁራን በአገራዊ ጉዳዮች ዝምታን መርጠዋል አለ

የኢትዮጵያ ምሁራን በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ራሳቸውን የሚያገሉና ሁኔታዎችን በዝምታ የሚመለከቱ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ‹‹ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ውጤታማነት የምሁራን ሚና›› በሚል ርዕስ አገራዊ...

BBC Amharic·7:00 AM

የስደተኝነት ከለላ የማግኘት መብት ያለው ማን ነው? ይህስ በማን ይወሰናል?

The Reporter·9:57 AM

መንግሥት ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄ በአስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ

የጤና ሚኒስቴር ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ ነው ብሏል ‹‹የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት በቅርበት እየተከታተልኩ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መንግሥት ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት አስቸኳይ...

The Reporter·9:48 AM

ፓርላማው አገራዊ የምክክር ኮሚሽንና ምርጫ ቦርድ ወጪ እንዲቆጥቡ አሳሰበ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወጪ ቆጣቢ የጀበት አጠቃቀም እንዲከተሉ አሳሰበ፡፡ የምክር ቤቱ የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ...

The Reporter·9:37 AM

በትግራይ ክልል ምክክር ለማካሄድ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ

በትግራይ ክልል የምክክር መድረክ ለማካሄድና ከማኅበረሰብ ክፍሎች አጀንዳ ለማሰባሰብ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባዬ ኡጋቶ (ዶ/ር) ለሪፖርተር...

The Reporter·9:30 AM

የማኅበሩ ፕሬዚዳንት የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄ በማሠራጨታቸው ታስረው መፈታታቸውን ተናገሩ

የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ዮናታን ዳኛው፣ የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች አሠራጭተዋል በሚል ምክንያት ታስረው መለቀቃቸውን ገለጹ። እሑድ ግንቦት 3 ቀን 2017...

The Reporter·9:30 AM

በእንስሳት ቆዳ ችግሮች ሳቢያ ኢትዮጵያ...

Advertisement
Previous pageNext page