በዓለም ዙሪያ የኦቲዝም ክስተት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል? ወይስ ሌላ ምክንያት አለ?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

በወዲ ሐሌ የፕሪቶሪያ ስምምነት ለትግራይ ክልል ሕዝብ...
በኢትዮጵያ ውስጥ ግዙፍ ብለን ከምንጠቅሳቸው በጣት...


በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ በዓመት 75 ሺሕ ሜትሪክ ቶን የማዳበሪያ ለማምረት መዘጋጀቱን፣ በህንድ ባለሀብቶች ከ17 ዓመታት በፊት የተቋቋመው አላይድ ኬሚካልስ ኩባንያ ገለጸ፡፡ አላይድ ኬሚካልስ አክሲዮን...

የትራንስፖርት አገልግሎትን ማዘመኛ ሥርዓቶች፣ ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ተገልጋዮችን ሳያገሉ እንዲተገበሩ፣ የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ማኅበራት ጠየቁ፡፡ የአይቤክስ አገር አቋራጭ ትራንስፖርት የግል ባለንብረቶች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ...

የቻይናው ሁዋጂያን ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን ኢንቨስትመንት ወደ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የማሳደግ ዕቅድ እንዳለውና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ለመጀመር ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሁዋጂያን ግሩፕ ልዩ...

የተከላካይ ጠበቆች ጽሕፈት ቤት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ...

