የታዋቂው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲን ዐይን ያጠፋው ግለሰብ የ25 ዓመት እስራት ተፈረደበት

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

ተፈሪ መኰንን ትምህርት ቤት ታሪክ የዘመናዊት ኢትዮጵያ ንድፍ እንደማለት ነው። ላለፉት 100 ዓመታት ታላላቅ ሰዎችን ወልዷል። ለመኾኑ ይህ ተማሪ ቤት እነማንን አፈራ? ይህ ሐተታ በ100 ዓመት ታሪኩ ውስጥ በአንድም ሆነ በሌላ አሻራቸውን ያሳረፉትን ግለሰቦች ያወሳል፤ ከካናዳዊያን ጄስዊቶች እስከ ከንቲባ አዳነች አበቤ፤ ከቱጃሩ ራስ ኃይሉ ተክለሃይማኖት እስከ ቢሊየነሩ ሼክ አላሙዲን፣ ከሐኪም ወርቅነህ እሸቴ እስከ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ።




በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ለ50 ዓመታት በመቆየት አንጋፋ የሆነው ህወሓት ለሁለተኛ ጊዜ የፖለቲካ ፓርቲነት ዕውቅናው በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተሰርዟል። ቀጣይ ዕጣ ፈንታው ያልለየው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ከየት ተነስቶ አሁን ካለበት ሁኔታ ላይ ደረሰ?. . .
