Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, May 16, 2025

7 stories

BBC Amharic·11:55 AM

አርሴናል ከኒውካስል፣ ቼልሲ ከዩናይትድ. . . ፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍኤ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ ግምቶች

BBC Amharic·9:03 AM

በ 2028 የሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ ተመልካቾችን በበራሪ ታክሲ ለማጓጓዝ ታቀደ

BBC Amharic·8:09 AM

ከቡርቱካናማ ድመቶች ጀርባ ያለው ምስጢር ምንድን ነው?

BBC Amharic·8:03 AM

ሩቢዮ በዩክሬን የሰላም ድርድር ላይ ለውጥ ለማምጣት ትራምፕ እና ፑቲን ያስፈልጋሉ አሉ

BBC Amharic·7:14 AM

አሜሪካ በጋዛ ባለው ሰብዓዊ ሁኔታ "መረበሿን" ገለፀች

BBC Amharic·6:59 AM

የህወሓት መሰረዝ ውጤት ምንድን ነው? ቀጣይ መፍትሔውስ ምን ሊሆን ይችላል?

በአምስት ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት የመሰረዝ ዕጣ የገጠመው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት (ህወሓት) በቀጣይ ምን አማራጭ አለው? የመሰረዙ ውጤትስ ምን ኣስከትልበታል?

BBC Amharic·6:58 AM

ምርጫ 97 ዘመናዊት ኢትዮጵያ ከገጠሟት አራት ታሪካዊ ዕድሎች አንዱ ነበር - ፕሮፌሰር መረራ

ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ ውስጥ በርካታ ለውጦች እና ነውጦች ውስጥ አልፋለች። በተለይ ከንጉሡ ሥርዓት መውደቅ ጀምሮ የተለያዩ መሠረታዊ ለውጦችን ማምጣት ይችሉ የነበሩ አጋጣሚዎች ተፈጥረው ሥር ሳይሰዱ ባክነዋል። ከእነዚህ መካከልም የዛሬ 20 ዓመት ተስፋ በሚሰጥ ሁኔታ ተጀምሮ በግጭት እና በደም መፋሰስ የተጠናቀቀው ምርጫ 97 አንዱ ነው። በዚህም ኢትዮጵያ፣ ሕዝቧ፣ ገዢው ፓርቲ እና ተቃዋሚዎች በጋራ መጎዳታቸውን ፕሮፌሰር መረራ በቁጭት ይናገራሉ።

Thursday, May 15, 2025

3 stories

BBC Amharic·5:29 PM

ከፖለቲካ ፓርቲነት በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሓት ስለውሳኔው ምን ይላል?

BBC Amharic·3:43 PM

ባለፉት ቀናት 15 የሚሆኑ የጤና ባለሙያዎች መታሰራቸውን የንቅናቄው አስተባባሪዎች ተናገሩ

BBC Amharic·2:39 PM

አሜሪካ እና ኢራን የኒውክለር ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸውን ትራምፕ ተናገሩ

Advertisement
Previous pageNext page