Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, May 4, 2025

10 stories

The Reporter·12:30 AM

ብስክሌት ለሚያከራዩ አምስት የግል ባለሀብቶች...

BBC Amharic·8:01 AM

ትራምፕ ራሳቸውን እንደ ካቶሊክ ጳጳስ አድርጎ የሚያሳይ የኤአይ ምስል ማጋራታቸው ቁጣ ቀሰቀሰ

ምስሉ በዋይት ሐውስ ይፋዊ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የተጋራው የካቶሊክ እምነት ተከታዮች በፍራንሲስ ሞት ሐዘናቸውን እየገለፁ ባለበት ወቅት እና ቀጣዩን ሊቀ ጳጳስ ለመምረጥ በዝግጅት ላይ እያሉ ነው።

The Reporter·12:30 AM

ክልል ጠቋሚ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች በአዲስ...

BBC Amharic·7:59 AM

በግዴታ ከዩናይትድ ኪንግደም ወደ አፍሪካ ተወስዶ በማደጉ "ዕድለኛ ነኝ" የሚለው ወጣት

The Reporter·12:17 AM

ለሕግ የበላይነት መከበር ቅድሚያ ይሰጥ!

BBC Amharic·7:57 AM

የውሃ ኮዳችን ለበሽታ እንደሚያጋልጠን ልብ ብለዋል? እንዴት ማፅዳት አለብን? ምን ዓይነት ኮዳ እንጠቀም?

The Reporter·12:07 AM

የጤና ባለሙያዎች ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጣቸው ማኅበራት ጥሪ አቀረቡ

የጤና ሚኒስቴር ምላሽ ለመስጠት ዕቅድ ይዣለሁ ብሏል መንግሥት የጤና ባለሙያዎች ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጣቸው የኢትዮጵያ ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ድንገተኛና ፅኑ ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር፣ እንዲሁም...

The Reporter·12:06 AM

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ኑክሌር ሳይንስ ማዕከልነት መመረጡን ገለጸ

መምህራንን በሩሲያና ቻይና በማሠልጠን ላይ መሆኑን ገልጿል ከመጪው ዓመት ጀምሮ ተማሪዎችን የመቀበል ዕቅድ አለኝ ብሏል በሳሙኤል አባተ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ...

The Reporter·12:05 AM

አምነስቲ መንግሥት በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ፍላጎት የለውም አለ

በኢትዮጵያ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝና ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎችን መንግሥት እንደሚክድ፣ በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ያለው ፍላጎት ዝቅተኛ ነው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡ አምነስቲ...

The Reporter·12:04 AM

በባሕር ዳር ከተማ ከሕግ አግባብ ውጭ ሊወሰድ የነበረ 3.3 ሚሊዮን ካሬ ሜትር ቦታ መዳኑ ተገለጸ

ዋጋው6 ቢሊዮን ብር ይገመታል ተብሏል የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በክልሉ ዋና መቀመጫ ባሕር ዳር ከተማ ቦታ ለማግኘት ከ22,400 በላይ አባላት ያሏቸው 936 ማኅበራት፣ ከሕግ አግባብ...

Advertisement
Previous pageNext page