Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, May 4, 2025

5 stories

The Reporter·12:02 AM

በኢትዮጵያ ያለው የሚዲያ ነፃነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነገረ

በኢትዮጵያ ያለው የሚዲያ ነፃነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ጋዜጠኞች ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን በማስመልከት ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም....

The Reporter·12:01 AM

የኢንዱስትሪዎች የአገር ውስጥ የገበያ ድርሻ 41 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

3ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ተጀምሯል በሳሙኤል አባተ የኢንዱስትሪዎች የአገር ውስጥ ገበያ ድርሻ 41 በመቶ መድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል...

The Reporter·12:00 AM

‹‹ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል መወሰን በበርካታ አገሮች የተለመደ ነው›› አሉላ ፓንክረስት (ዶ/ር)፣ የያንግ ላይቭስ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር

The Reporter·12:00 AM

‹‹መንግሥት ከተማን ከማስዋብ  ጎን ለጎን ለሥነ ጥበብም ሥፍራ በማዘጋጀት ሙያውን ሊታደግ ይገባል››  ሠዓሊ ሥዩም አያሌው

The Reporter·12:00 AM

በኢትዮጵያ በደመወዝ ላይ የተጣለው የግብር መጠንና ሥሌት ከሌሎች አገሮች አንፃር ከፍተኛ ነው ተባለ

Saturday, May 3, 2025

5 stories

Shega·1:00 PM

Ethiopian Software Company Bets On Rent-to-Use SaaS Model with Monthly Subscriptions Starting at 5,000 ETB

Just launched—and already backed. Tina Mart an e-commerce platform by serial entrepreneur Ezedin Kamil raises $150K from Singapore’s Penantran Group for a 10% stake. By Daniel MetaferiyaA new DARS and Ethio Post partnership is reshaping document services in Addis Ababa, cutting out intermediaries who have established businesses providing contract drafting services to DARS customers. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·12:26 PM

በኢትዮጵያ ሁሉም የተሽከርካሪ ሠሌዳዎች "ኢት" የሚል መለያ እንዲኖራቸው ሊደረግ ነው

በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች 'ኢት' የሚል መለያ እና የኢትዮጵያ ካርታ ያለበት አዲስ የመለያ ሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው የሚያደርግ መመሪያ ጸደቀ። በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የወጣው መመሪያ በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎችን አላካተተም።

BBC Amharic·10:41 AM

ራሱን 200 ጊዜ በእባብ ያስነደፈው ግለሰብ ደም ለእባብ መርዝ መድኃኒት እንደሚሆን ተገለጸ

BBC Amharic·9:14 AM

የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ አቡነ ጴጥሮስ እና ሌሎች አባቶች ወደ አገር እንዲገቡ መንግሥት ፈቀደ

BBC Amharic·9:12 AM

የተባበሩት መንግሥታት ዳኛ ኡጋንዳዊት ሴትን በባርነት በመያዛቸው እስራት ተፈረደባቸው

Advertisement
Previous pageNext page