Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, May 5, 2025

4 stories

BBC Amharic·7:13 AM

የእስራኤል መከላከያ በጋዛ ለማካሄድ ላቀደው መስፋፋት ተጠባባቂ ኃይሉን መጥራት ጀመረ

BBC Amharic·7:09 AM

ከ62 ዓመት በፊት የጠፋችው ሴት "በሕይወት እና በጤና" ተገኘች

BBC Amharic·7:00 AM

ተብላልተው የሚዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ?

ምግብ በማብላላት የማዘጋጀት ሂደት እንደ ስታርች እና ስኳር ያሉ ካርቦሀይድሬቶችን በባክቴሪያ እና እርሾ (በይስት) የመሰባበር መንገድ ነው። ምግብን ለማብላላት ጥቅም ላይ የሚውሉ በጣም በርካታ መንገዶች አሉ። ታድያ እኒህ የተብላሉ ምግቦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይንስ ልክ በፋብሪካ እንደተዘጋጁ (ፕሮሰስድ) ምግቦች ከምግብ ሳህናችን ላይ ልናወስግዳቸው ይገባል?

BBC Amharic·6:58 AM

'...ሰባት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ባሕሩ ጣሏቸው'፡ ትኩረት ያላገኘው የስደት መንገድ

በሰሜን አፍሪካ በኩል የሜዲትራኒያን ባሕርን በማቋረጥ ወደ አውሮፓ የሚደረገው አደገኛው የስደተኞች ፍልሰት ዘወትር የሚነሳ ነው። ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ የባሕር ዳርቻዎች ተነስቶ ወደ የመን እና መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው አደገኛው የስደት ጉዞ ግን ከሚደርሱ አደጋዎች ዘገባ ውጪ እምብዛም ትኩረት አያገኝም። ይህ መስመር ግን በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያውያን ከባድ መከራ እና ሞትን የሚጋፈጡበት ነው።

Sunday, May 4, 2025

6 stories

BBC Amharic·12:57 PM

ሁቲዎች ያስወነጨፉት ሚሳዔል የእስራኤል ዋና አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ወደቀ

The Reporter·12:30 AM

የኢትዮ ጂቡቲ ትራንስፖርት ማኅበር ከጭነት...

BBC Amharic·9:23 AM

በብራዚል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች የሌዲ ጋጋን ኮንሰርት በነጻ ታደሙ

በሌዲ ጋጋ የሚዚቃ ኮንሰርት ላይ የሚታደሙትን ለመጠበቅ 5000 ፖሊሶች የተመደቡ ሲሆን ጥብቅ ፍተሻ እንደነበርም ተገልጿል።

The Reporter·12:30 AM

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሠራተኞች ቅጥር...

BBC Amharic·9:18 AM

በደቡብ ሱዳን በሆስፒታል እና በገበያ ቦታ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

የኤምኤስኤፍ ቃል አቀባይ ማማን ሙስጠፋ ለቢቢሲ ነውስአዎር ፕሮግራም እንደተናገሩት ድርጅቱ ስለደረሰው ጥቃት መረጃዎችን እያደራጀ እንደሆነ ጠቅሰው፤ ነገር ግን የዓይን እማኞች አውሮፕላኗ "የመንግሥት ኃይሎች ሔሊኮፕተር" እንደሆነች ተናግረዋል።

The Reporter·12:30 AM

ብስክሌት ለሚያከራዩ አምስት የግል ባለሀብቶች...

Advertisement
Previous pageNext page