ለፆታዊ ጥቃት ተጎጂዎች የሥነ ልቦና ድጋፍ ሲያደርግ የነበረው አለኝታ ነፃ የስልክ መስመር በኢትዮ ቴሌኮም ተዘጋ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day








የሪፖርተር ጋዜጣ ዘጋቢ ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር ታሰረ፡፡ ጋዜጠኛ አበበ የታሰረው ትናንት ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ምሽት አካባቢ ነው፡፡ ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገው ከልደታ ክፍለ ከተማ ኃላፊዎች መረጃ በማሰባሰብ ላይ እያለ ሲሆን፣ የታሰረበት ምክንያት እስካሁን...

ግብፅ እና ጂቡቲ፤የቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ ሰላጤ "የአስተዳደር እና የፀጥታ" ጉዳይ የውሃ አካላቱን የሚጎራበቱ ሀገራት "ብቸኛ ኃላፊነት" እንደሆነ መስማማታቸውን የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል ሲሲ ተናገሩ። ትናንት ረቡዕ ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም. ለይፋዊ የአንድ ቀን ጉብኝት ወደ ጂቡቲ ተጉዘው የነበሩት የግብፅ ፕሬዝዳንት አልሲሲ፤ ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኡማር ጊሌ ጋር ተገናኝተው ንግግር አድርገዋል።
