Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, April 26, 2025

5 stories

BBC Amharic·10:14 AM

የመሬት መንቀጥቀጥ ይደርሳል በማለት ቲክቶክ ላይ ያሠራጨው ግለሰብ በፖሊስ ተያዘ

BBC Amharic·9:08 AM

ሩሲያ እና ዩክሬን ስምምነት ላይ ለመድረስ 'መቃረባቸውን' ትራምፕ ተናገሩ

BBC Amharic·9:08 AM

በአሜሪካ ሕገ ወጥ ነው የተባለ ስደተኛን እንዳይያዝ አስመልጠዋል የተባሉ ዳኛ ታሰሩ

BBC Amharic·7:58 AM

ከጦርነት የሚሸሹ ሱዳናውያን በሕይወት ለመቆየት ከሰል እና ቅጠል እየበሉ መሆኑ ተነገረ

የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ሱዳናውያን ተፈናቃዮች ነፍሳቸውን ለማቆየት የዛፍ ቅጠል እና ከሰል እየበሉ መሆናቸውን አንድ የእርዳታ ድርጅት ለቢቢሲ ተናገረ። በኤል ፋሸር ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የተፈናቃዮች ካምፕ ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ተርፈው የሸሹ ሰዎች ምግብ ለማግኘት ባለመቻላቸው ነው ያገኙትን ለመብላት የተገደዱት ተብሏል።

BBC Amharic·7:58 AM

በፍልስጤም የተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት ዲዛይን ውድድር 'ያሸነፉት' ኢትዮጵያውያን አርክቴክቶች

ሦስት ወጣት ኢትዮጵያውያን የኪነ ሕንጻ ባለሙያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በተካሄደ ውድድር ከአሸናፊዎቹ መካከል ለመሆን ችለዋል። ወጣቶቹ በዓለም ታዋቂ የሚባሉ አርክቴክቶች በዳኝነት በተሰየሙበት በፍልስጤም ዌስት ባንክ ግዛት፣ 'ካን አል አህማር' መንደር ለአደጋ ጊዜ የሚሆን ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት በመንደፍ ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ ተሳትፈው ነው ያሸነፉት።

Friday, April 25, 2025

5 stories

The Reporter·10:13 PM

የሪፖርተር ጋዜጠኛ ከእስር ተፈታ

ለዘገባ ሥራ ወደ ልደታ ክፍለ ከተማ በሄደበት ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር ውሎ በልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጌጃ ሠፈር አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ላለፉት ሦስት ቀናት በእስር የቆየው የሪፖርተር ጋዜጣ ዘጋቢ ጋዜጠኛ...

BBC Amharic·5:29 PM

የሪፖርተር ጋዜጠኛ በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ፍርድ ቤት ወሰነ

ረዕቡ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው የሪፖርተር ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር፤ በአስር ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና እንዲለቀቀ ፍርድ ቤት ወሰነ። መርማሪ ፖሊስ፤ ጋዜጠኛው "ሁከት እና ረብሻ ለመፍጠር ሲንቀሳቀስ" እንደተያዘ ለፍርድ ቤት መናገሩን ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

The Reporter·4:00 PM

ኢትዮ ቴሌኮም አሥር በመቶ ድርሻ የገዙ ባለድርሻዎች ይፋ አደረገ

ከአክስዮን ሽያጩ 3.2 ቢሊዮን ብር ገቢ መገኘቱ ታውቋል ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ይፋ ባደረገው የአስር በመቶ ድርሻ በ121 ቀናት ውስጥ 47,377 ኢትዮጵያዊያን የ10.7 ሚሊዮን አክስዮኖችን መግዛታቸውን ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ለሰዓት...

BBC Amharic·3:20 PM

አንድ የሩሲያ ከፍተኛ የጦር ጄነራል ሞስኮ ውስጥ መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ተገደሉ

Shega·2:30 PM

From Birr to Bytes: Ethiopia's Central Bank Aligns with Global Financial Messaging Standards

An agreement between Nib Bank, Nib Insurance, and ride-hailing company Yango allows drivers to access insurance services with premiums settled through weekly trip bonuses. By Daniel MetaferiyaA dozen Ethiopian startups cracked the top 40 in the first manufacturing technologies (Manutech) cohort of the $1 billion timbuktoo initiative from 640 applications across Africa. By Team Shega

Advertisement
Previous pageNext page