ዋልያ አይቤክስ ለባህላዊ ሕክምና በሚል ምክንያት እየተገደለ መሆኑ ተነገረ
በአማራ ክልል በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኘው ዋልያ አይቤክስ፣ ለባህላዊ መድኃኒትነት ያገለግላል በሚል ምክንያት እየተገደለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማሩ ቢያድግልኝ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በኢትዮጵያ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day


በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ታጣቂዎች የአንድ ዓመትን ጨምሮ ህጻናትን እየደፈሩ እንደሆነ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ)አሳሰበ።ጥቃቱ ከተፈጸመባቸው አንድ ሶስተኛው ወንድ ህጻናት ናቸው። ለወንዶች እንዲህ አይነት ወንጀሎችን ሪፖርት ማድረግ እንዲሁም የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ ለመጠየቅ "ከፍተኛ ፈተናዎች" ይገጥሟቸዋል።



ወታደራዊው አስተዳደር ደርግ የአገሪቱን የመሪነት መንበር ከያዘ በኋላ የዛሬ 50 ዓመት የዕድገት በኅብረት ዘመቻን አወጀ። በዚህም ከ10ኛ ክፍል እስከ ዩኒቨርስቲ ያሉ ተማሪዎች እና መምህራን በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ተሰማርተው በማስተማር እና በልማት ሥራዎች ላይ እዲሳተፉ አድርጎ ነበር። በዚህ ዘመቻ የተሳተፉ የዚያ ዘመን አፍላ ወጣቶች ከአምስት አስርት ዓመታት በኋላ በጋራ ተሰባስበው የሳለፉትን ጊዜ አስታወሰዋለ። ትዝታቸውንም ለቢቢሲ አጋርተዋል. . .

የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1ሀ እና ለ)፣ አንቀጽ 676 (2ሀ)፣ አንቀጽ 34፣ አቀንጽ 702 (1) እና 703 (1)፣ አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀጽ 3(1) እና አንቀጽ 58 (1 እና 3)፣ አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29...


