የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ አለመፅደቅ ጥቃቶች እንዲስፋፉ ማድረጉን ኢሰመኮ ገለጸ
የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ በፍጥነት አለመፅደቅ ጥቃቶች እንዲስፋፉ ምክንያት ሆኗል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን የገለጸው፣ በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት መብቶች አያያዝን በተመለከተ በ2016 ዓ.ም....





