የንግድ ጦርነት፡ ቻይና አሜሪካ ላይ የጣለችውን ቀረጥ ወደ 125 በመቶ አሳደገች

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day




ከእህቷ በተለገሰችው ማህጻን ጽንስ በመያዝ ለመውለድ የበቃችው ሴት በዚህ መንገድ ልጅ በመታቀፍ በዩናይትድ የመጀመሪያዋ እናት ሆናለች። የጨቅላዋ እናት ጽንስ ለመቋጠር የሚያስችላት ማህጸን በተፈጥሮ ስላልነበራት ከእህቷ የተለገሳት ማህጻን በአገሪቱ የመጀመሪያው በሆነ ስኬታማ ንቅለ ተከላ አግኝታ ነው ለመውለድ የበቃችው።




ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩትን አቶ ብርሃኑ ጸጋዬን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡ የኢትዮጵያ ውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በድረ ገጹ ይፋ እንዳደረገው፣አቶ ብርሃኑ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሀብት...

ከሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ቆይታ በኋላ ሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም. አቶ ጌታቸው ረዳ ሥልጣኑን ለምክትላቸው ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ አስረክበዋል። ቀጣይ መዳረሻቸው በግልጽ ያልታወቀው አቶ ጌታቸው፤ ረቡዕ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም. ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። አቶ ጌታቸው ስለ ወደፊቱ የፖለቲካ ተሳትፏቸው ተናግረዋል።
