በአውስትራሊያ ክሊኒክ ውስጥ ባጋጠመ የሽል መደባለቅ አንዲት ሴት የሌላ ሰው ልጅ ወለደች

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩትን አቶ ብርሃኑ ጸጋዬን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡ የኢትዮጵያ ውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በድረ ገጹ ይፋ እንዳደረገው፣አቶ ብርሃኑ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሀብት...

ከሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ቆይታ በኋላ ሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም. አቶ ጌታቸው ረዳ ሥልጣኑን ለምክትላቸው ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ አስረክበዋል። ቀጣይ መዳረሻቸው በግልጽ ያልታወቀው አቶ ጌታቸው፤ ረቡዕ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም. ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። አቶ ጌታቸው ስለ ወደፊቱ የፖለቲካ ተሳትፏቸው ተናግረዋል።

ዜሌንስኪ በዩክሬን ውስጥ 155 ቻይናውያን ለሩሲያ ጦር እየተዋጉ ነው አሉ



ትራምፕ በአገራት ላይ የጣሉትን ከፍተኛ ታሪፍ ተፈጻሚነት ለ90 ቀናት አዘገዩ

የናይጄሪዋ ቦርኖ ግዛት አስተዳዳሪ ቦኮ ሃራም ተመልሶ ሊመጣ ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ

በምያንማር የሳይበር ወንጀል ካምፖች በግዳጅ ሲሰሩ የቆዩ እና አሁን ላይ ከካምፖቹ ወጥተው በታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ወሲባዊ ትንኮሳ እየደረሰባቸው እንደሆነ ለቢቢሲ ተናገሩ።

ሰርቢያ ውስጥ ከአህያ ወተት የሚገኝ አንድ ኪሎ ግራም አይብ 1200 ዩሮ ይሸጣል። ይህ ዋጋ ከአማካይ ሰርቢያዊያን ወርሀዊ ደመወዝ ላቅ ያለ ነው
